https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመር ጥናት ማጠናቀቋን ይፋ አደረገች
ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመር ጥናት ማጠናቀቋን ይፋ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመር ጥናት ማጠናቀቋን ይፋ አደረገች በርበራን፣ ሞምባሳን፣ ጂቡቲና ፖርት ሱዳንን ጨምሮ በዙሪያዋ ያሉ ሁሉንም ወደቦች በባቡር መስመር ለማገናኘት ያቀደውን ፕሮጀከት ጥናት... 27.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-27T15:35+0300
2025-12-27T15:35+0300
2025-12-27T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1b/2682952_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_384284fa69a557f46b5fda5e4db6c0a6.jpg
ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመር ጥናት ማጠናቀቋን ይፋ አደረገች በርበራን፣ ሞምባሳን፣ ጂቡቲና ፖርት ሱዳንን ጨምሮ በዙሪያዋ ያሉ ሁሉንም ወደቦች በባቡር መስመር ለማገናኘት ያቀደውን ፕሮጀከት ጥናት በኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ባለሙያዎች መሠራቱን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር አስታውቋል።የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርዖ ሐሰን፣ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ እንደገለፁት፣ ወደቦችን ለማገናኘት የተጠኑ አዳዲስ የባቡር መስመሮችም ወደ ተግባር እንዲገቡ አስፈላጊው ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። ይህ የባቡር መሠረተ ልማት ዝርጋታ የሀገሪቱን የሎጅስቲክስ ቅልጥፍና በእጅጉ እንደሚያሳድግ ይጠበቃል።በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1b/2682952_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_f0846f55d9a26d504e2f62cee20eea9c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመር ጥናት ማጠናቀቋን ይፋ አደረገች
15:35 27.12.2025 (የተሻሻለ: 15:44 27.12.2025) ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመር ጥናት ማጠናቀቋን ይፋ አደረገች
በርበራን፣ ሞምባሳን፣ ጂቡቲና ፖርት ሱዳንን ጨምሮ በዙሪያዋ ያሉ ሁሉንም ወደቦች በባቡር መስመር ለማገናኘት ያቀደውን ፕሮጀከት ጥናት በኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ባለሙያዎች መሠራቱን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርዖ ሐሰን፣ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ እንደገለፁት፣ ወደቦችን ለማገናኘት የተጠኑ አዳዲስ የባቡር መስመሮችም ወደ ተግባር እንዲገቡ አስፈላጊው ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ይህ የባቡር መሠረተ ልማት ዝርጋታ የሀገሪቱን የሎጅስቲክስ ቅልጥፍና በእጅጉ እንደሚያሳድግ ይጠበቃል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X