https://amh.sputniknews.africa/20251227/2682455.html
በኮት ዲቯር የፓርላማ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት መጀመሩ ተዘገበ
በኮት ዲቯር የፓርላማ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት መጀመሩ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
በኮት ዲቯር የፓርላማ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት መጀመሩ ተዘገበበሀገሪቱ ብሔራዊ ምክር ቤት ለሚገኙ 255 መቀመጫዎች በድምሩ 1 ሺህ143 እጩዎች እየተወዳደሩ ይገኛሉ። ድምፅ የመስጠት ሂደቱም በ11 ሺህ 835 የምርጫ ጣቢያዎች እየተከናወነ... 27.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-27T14:07+0300
2025-12-27T14:07+0300
2025-12-27T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1b/2682301_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_687053919ea7e168adcd3019ecd7b3d5.jpg
በኮት ዲቯር የፓርላማ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት መጀመሩ ተዘገበበሀገሪቱ ብሔራዊ ምክር ቤት ለሚገኙ 255 መቀመጫዎች በድምሩ 1 ሺህ143 እጩዎች እየተወዳደሩ ይገኛሉ። ድምፅ የመስጠት ሂደቱም በ11 ሺህ 835 የምርጫ ጣቢያዎች እየተከናወነ ይገኛል።የምርጫውን ሰላማዊ ሂደት ለማረጋገጥ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ መምሪያ 44 ሺህ የጦር ሰራዊት እና የፖሊስ አባላትን ያሳተፈ "ኦፕሬሽን ሲቪል ዶም" የተሰኘ ዘመቻ ጀምረዋል። ይህ የደህንነት ጥበቃ ዘመቻ እስከ ታህሳስ 4 ይቆያል።የመጀመሪያዎቹ የቅድመ ውጤቶች በነገው ዕለት ይፋ ይደረጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1b/2682301_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_746da9961869fdf9138584d8773ebf61.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኮት ዲቯር የፓርላማ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት መጀመሩ ተዘገበ
14:07 27.12.2025 (የተሻሻለ: 14:14 27.12.2025) በኮት ዲቯር የፓርላማ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት መጀመሩ ተዘገበ
በሀገሪቱ ብሔራዊ ምክር ቤት ለሚገኙ 255 መቀመጫዎች በድምሩ 1 ሺህ143 እጩዎች እየተወዳደሩ ይገኛሉ። ድምፅ የመስጠት ሂደቱም በ11 ሺህ 835 የምርጫ ጣቢያዎች እየተከናወነ ይገኛል።
የምርጫውን ሰላማዊ ሂደት ለማረጋገጥ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ መምሪያ 44 ሺህ የጦር ሰራዊት እና የፖሊስ አባላትን ያሳተፈ "ኦፕሬሽን ሲቪል ዶም" የተሰኘ ዘመቻ ጀምረዋል። ይህ የደህንነት ጥበቃ ዘመቻ እስከ ታህሳስ 4 ይቆያል።
የመጀመሪያዎቹ የቅድመ ውጤቶች በነገው ዕለት ይፋ ይደረጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X