የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዳሌ አጥንት ቅየራ ቀዶ ሕክምና ጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዳሌ አጥንት ቅየራ ቀዶ ሕክምና ጀመረ
የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዳሌ አጥንት ቅየራ ቀዶ ሕክምና ጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.12.2025
ሰብስክራይብ

የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዳሌ አጥንት ቅየራ ቀዶ ሕክምና ጀመረ

የሆስፒታሉ ቺፍ ክሊኒክ ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄነራል ዶክተር ገነት ይማም “የዳሌ አጥንት መገጣጠሚያ ችግር ለደረሰባቸው ጀግኖቻችን ፍቱን መፍትሄ መስጠት መጀመራችን ትልቅ ስኬት ነው፡፡” ብለዋል።

'ዘመናዊ የጤና ቴክኖሎጂ ለጀግኖቻችን' በሚል መሪ ቃል በተካሄደው በዚህ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ከፍተኛ አመራሮችና የዘርፉ ባለሙያዎች መገኘታቸውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ አጋርቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0