የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በሰሜን ጋዛ የሚገኙ ዋሻዎችን ማውደሙ አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በሰሜን ጋዛ የሚገኙ ዋሻዎችን ማውደሙ አስታወቀ

​የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ በሰሜን ጋዛ ከ4 ኪሎ ሜትር በላይ የሚረዝሙ ከመሬት በታች ያሉ ዋሻዎችን ማውደሙን እና "ቢጫ መስመር" ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደርዘን የሚቆጠሩ የሀማስ ታጋዮችን መግደሉን ዘ ጀሩሳሌም ፖስት ዘግቧል።

​እንደ ጋዜጣው ዘገባ ከሆነ፥ "ቢጫ መስመር" በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት መሠረት የእስራኤል ኃይሎች የሚንቀሳቀሱበት ቀጣና የሚያመለክት ሲሆን፤ ለሀማስ እና ሌሎች የታጠቁ ቡድኖች ይህንን መስመር ማለፍ የተከለከለ ነው።

ምስል የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በሰሜን ጋዛ የሚገኙ ዋሻዎችን ማውደሙ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በሰሜን ጋዛ የሚገኙ ዋሻዎችን ማውደሙ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0