https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ውድቅ አደረጉ
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ውድቅ አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ውድቅ አደረጉ መሐሙድ አሊ ዩሱፍ፣ ለሶማሊያ አንድነት እና ሉዓላዊነት ያላቸውን ጽኑ አቋምም በድጋሚ አረጋግጠዋል ሲል ሕብረቱ በመግለጫው አስታውቋል፡፡ ሊቀመንበሩ ሶማሊላንድ... 27.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-27T11:44+0300
2025-12-27T11:44+0300
2025-12-27T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1b/2678443_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_a2216888e0f2dbc6c06517f05c6d73c6.jpg
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ውድቅ አደረጉ መሐሙድ አሊ ዩሱፍ፣ ለሶማሊያ አንድነት እና ሉዓላዊነት ያላቸውን ጽኑ አቋምም በድጋሚ አረጋግጠዋል ሲል ሕብረቱ በመግለጫው አስታውቋል፡፡ ሊቀመንበሩ ሶማሊላንድ የሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ የማትነጠል አካል መሆኗን በማስታወስ፣ ሶማሊላንድን እንደ ገለልተኛ አካል እውቅና ለመስጠት የሚደረግ ማንኛውንም ተነሳሽነት ወይም እርምጃ በፅኑ ውድቅ አድርገዋል።“የሶማሊያን አንድነት፣ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ለማፍረስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ፣ ከአፍሪካ ሕብረት መሠረታዊ መርሆች ጋር የሚቃረን እና በመላ አኅጉሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ላይ ትልቅ እንድምታ ያለው አደገኛ ምሳሌ ሊሆን ይችላል።” ብለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1b/2678443_44:0:756:534_1920x0_80_0_0_7f154ade20717294da2d1452c0dc8d27.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ውድቅ አደረጉ
11:44 27.12.2025 (የተሻሻለ: 11:54 27.12.2025) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ውድቅ አደረጉ
መሐሙድ አሊ ዩሱፍ፣ ለሶማሊያ አንድነት እና ሉዓላዊነት ያላቸውን ጽኑ አቋምም በድጋሚ አረጋግጠዋል ሲል ሕብረቱ በመግለጫው አስታውቋል፡፡
ሊቀመንበሩ ሶማሊላንድ የሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ የማትነጠል አካል መሆኗን በማስታወስ፣ ሶማሊላንድን እንደ ገለልተኛ አካል እውቅና ለመስጠት የሚደረግ ማንኛውንም ተነሳሽነት ወይም እርምጃ በፅኑ ውድቅ አድርገዋል።
“የሶማሊያን አንድነት፣ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ለማፍረስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ፣ ከአፍሪካ ሕብረት መሠረታዊ መርሆች ጋር የሚቃረን እና በመላ አኅጉሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ላይ ትልቅ እንድምታ ያለው አደገኛ ምሳሌ ሊሆን ይችላል።” ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X