አል-ቡርሃን በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለፈጥኖ ደራሽ ኃይል የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ጠየቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአል-ቡርሃን በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለፈጥኖ ደራሽ ኃይል የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ጠየቁ
አል-ቡርሃን በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለፈጥኖ ደራሽ ኃይል የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ጠየቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.12.2025
ሰብስክራይብ

አል-ቡርሃን በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለፈጥኖ ደራሽ ኃይል የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ጠየቁ

የሱዳን መሪ አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን እና ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በመካከለኛው ምስራቅ እና በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ለመምከር ትናንት በአንካራ ተገናኝተዋል።

በዘገባዎች መሠረት በሱዳን እና በቱርክ መሪዎች ውይይት የተገኙ ቁልፍ ውጤቶች፦

ሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ከከተሞች እንዲወጡ፣ በተለዩ ካምፖች እንዲሰባሰቡ እና ትጥቅ እንዲፈቱ ትጠይቃለች።

ይህ ከተከናወነ በኋላ ስለ ሀገሪቱ አስተዳደር እና ምርጫ ብሔራዊ ውይይት ይደረጋል።

የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ምንም ዓይነት የፖለቲካም ይሁን የኢኮኖሚ ሚና አይኖረውም።

በሱዳን ሕዝብ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች እንዲቆሙ እና ፈፃሚዎች ተጠያቂ እንዲሆኑ አጽንኦት ተሰጥቷል።

አንካራ በቱርክ የትብብር እና ቅንጅት ኤጀንሲ በኩል ለሱዳን ሰብዓዊ እርዳታ ለማቅረብ ዝግጁ መሆኗን ገልጻለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0