https://amh.sputniknews.africa
“የእንሰት ተክል በአሁኑ ሰዓት በበሽታ እየተጎዳ ይገኛል” - የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢኒስትቲዩት
“የእንሰት ተክል በአሁኑ ሰዓት በበሽታ እየተጎዳ ይገኛል” - የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢኒስትቲዩት
Sputnik አፍሪካ
“የእንሰት ተክል በአሁኑ ሰዓት በበሽታ እየተጎዳ ይገኛል” - የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢኒስትቲዩት የሀገሪቱን የጄኔቲክ ሀብቶች በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በመጠበቅ ረገድ ክፍተት መኖሩ ለችግሩ መንስዔ እንደሆነ በኢኒስትቲዩቱ የአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ምርምር... 26.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-26T20:04+0300
2025-12-26T20:04+0300
2025-12-26T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1a/2673950_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_e5c44de7661210dc6bcc9ff1e03ee69f.jpg
“የእንሰት ተክል በአሁኑ ሰዓት በበሽታ እየተጎዳ ይገኛል” - የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢኒስትቲዩት የሀገሪቱን የጄኔቲክ ሀብቶች በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በመጠበቅ ረገድ ክፍተት መኖሩ ለችግሩ መንስዔ እንደሆነ በኢኒስትቲዩቱ የአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ምርምር መሪ ሥራ ሂደት አስፈጻሚ ውብሸት ተሾመ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ “አንዳንድ የጄኔቲክ ሀብቶች ዘመናዊ በሆኑ ቴክኖሎጂዎች መጠበቅ ይኖርባቸዋል። ለምሳሌ ከ20 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ የሚመገበው የእንሰት ተክል በአሁኑ ሰዓት በበሽታ እየተጎዳ ይገኛል።...ዲኤንኤውን ብቻ አውጥተን ልንጠብቅ ይገባ ነበር። ይህ ቴክኖሎጂ ወደ ኢንስቲትዩቱ ባለመግባቱ እንደዚህ አይነት የጄኔቲክ ሀብቶች እየተመናመኑ፣ እየተጎዱብን ይገኛሉ” ብለዋል። በሌላ በኩል ባለፉት ሰባት ዓመታት ተግባራዊ የሆነው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር የጠፉ ዝርያዎችን በመመለሱ በኩል አዎንታዊ አስተዋጽኦ እያደረገ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ “መልካም አጋጣሚ የምንላቸው ለምሳሌ መንግሥት የአረንጓዴ አሻራን እየተገበረ ይገኛል። ይሄ የጠፉ ዝርያዎችን በመተካት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው። ስለዚህ ይሄ ጥሩ አጋጣሚ ነው እላለሁ።” ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1a/2673950_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_700c0f61c5fe8d5eb1e0b30e28bcb625.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“የእንሰት ተክል በአሁኑ ሰዓት በበሽታ እየተጎዳ ይገኛል” - የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢኒስትቲዩት
20:04 26.12.2025 (የተሻሻለ: 20:14 26.12.2025) “የእንሰት ተክል በአሁኑ ሰዓት በበሽታ እየተጎዳ ይገኛል” - የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢኒስትቲዩት
የሀገሪቱን የጄኔቲክ ሀብቶች በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በመጠበቅ ረገድ ክፍተት መኖሩ ለችግሩ መንስዔ እንደሆነ በኢኒስትቲዩቱ የአዝርዕትና ሆርቲካልቸር ምርምር መሪ ሥራ ሂደት አስፈጻሚ ውብሸት ተሾመ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
“አንዳንድ የጄኔቲክ ሀብቶች ዘመናዊ በሆኑ ቴክኖሎጂዎች መጠበቅ ይኖርባቸዋል። ለምሳሌ ከ20 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ የሚመገበው የእንሰት ተክል በአሁኑ ሰዓት በበሽታ እየተጎዳ ይገኛል።...ዲኤንኤውን ብቻ አውጥተን ልንጠብቅ ይገባ ነበር። ይህ ቴክኖሎጂ ወደ ኢንስቲትዩቱ ባለመግባቱ እንደዚህ አይነት የጄኔቲክ ሀብቶች እየተመናመኑ፣ እየተጎዱብን ይገኛሉ” ብለዋል።
በሌላ በኩል ባለፉት ሰባት ዓመታት ተግባራዊ የሆነው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር የጠፉ ዝርያዎችን በመመለሱ በኩል አዎንታዊ አስተዋጽኦ እያደረገ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡
“መልካም አጋጣሚ የምንላቸው ለምሳሌ መንግሥት የአረንጓዴ አሻራን እየተገበረ ይገኛል። ይሄ የጠፉ ዝርያዎችን በመተካት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው። ስለዚህ ይሄ ጥሩ አጋጣሚ ነው እላለሁ።”
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X