የሩሲያ የቴዓትር ጥበብ ኢንስቲትዩት ኮትዲቯር አዲስ ቴዓትር ቤት እንድትከፍት ሊያግዝ ይችላል - የሩሲያ አምባሳደር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የቴዓትር ጥበብ ኢንስቲትዩት ኮትዲቯር አዲስ ቴዓትር ቤት እንድትከፍት ሊያግዝ ይችላል - የሩሲያ አምባሳደር
የሩሲያ የቴዓትር ጥበብ ኢንስቲትዩት ኮትዲቯር አዲስ ቴዓትር ቤት እንድትከፍት ሊያግዝ ይችላል - የሩሲያ አምባሳደር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.12.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የቴዓትር ጥበብ ኢንስቲትዩት ኮትዲቯር አዲስ ቴዓትር ቤት እንድትከፍት ሊያግዝ ይችላል - የሩሲያ አምባሳደር

በታህሳስ ወር መጀመሪያ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ግሪጎሪ ዛስላቭስኪ የስታኒስላቭስኪ ትምህርት ቤት በአፍሪካ እንዲስፋፋ ያቀረቡትን ተነሳሽነት ተከትሎ ሊደረግ የታሰበ ትብብር መሆኑን አሌክሲ ሳልቲኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በዚህ ጉብኝት ወቅት የዩኒቨርሲቲው መምህራን በትወና እና በትዕይንት ጥበባት ዙሪያ ተከታታይ የክህሎት ማሳደጊያ ሥልጠናዎችን መስጠታቸውንም አምባሳደሩ አክለዋል።

በኢንስቲትዩቱ እና በኮትዲቯር የባሕል ተቋማት መካከል በቅርቡ ስምምነቶች ይፈረማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አምባሳደሩ ወደፊት ስለሚከናወኑ ተግባራት ሲገልጹ ጠቁመዋል። በተጨማሪም ኢንስቲትዩቱ ለኮትዲቯር ተማሪዎች የምረቃ ጽሁፍ ዝግጅት ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁነቱን ገልጿል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0