ናይጄሪያ ዓለም አቀፋዊ የመስፋፋት ዝንባሌ ካላት አሜሪካ ጋር ያላትን ወታደራዊ ትብብር በማቆም ወደ ገለልተኛ አጋሮች ፊቷን ማዞር አለባት - የእስልምና ሐይማኖት መሪ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱናይጄሪያ ዓለም አቀፋዊ የመስፋፋት ዝንባሌ ካላት አሜሪካ ጋር ያላትን ወታደራዊ ትብብር በማቆም ወደ ገለልተኛ አጋሮች ፊቷን ማዞር አለባት - የእስልምና ሐይማኖት መሪ
ናይጄሪያ ዓለም አቀፋዊ የመስፋፋት ዝንባሌ ካላት አሜሪካ ጋር ያላትን ወታደራዊ ትብብር በማቆም ወደ ገለልተኛ አጋሮች ፊቷን ማዞር አለባት - የእስልምና ሐይማኖት መሪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.12.2025
ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ ዓለም አቀፋዊ የመስፋፋት ዝንባሌ ካላት አሜሪካ ጋር ያላትን ወታደራዊ ትብብር በማቆም ወደ ገለልተኛ አጋሮች ፊቷን ማዞር አለባት - የእስልምና ሐይማኖት መሪ

ናይጄሪያ ወታደራዊ እርዳታ የምትፈልግ ከሆነ ቻይና፣ ቱርክ እና ፓኪስታን ውጤታማ ድጋፍ የመስጠት አቅም አላቸው ሲሉ ሼክ አህመድ አቡበከር መሐሙድ ጉሚ ተናግረዋል።

"አሜሪካ 'ክርስቲያኖችን ለመጠበቅ' በሚል ሰበብ በናይጄሪያ ጣልቃ መግባቷ ውሎ አድሮ በሀገራችን ክፍፍል የሚፈጥር እና ሉዓላዊነታችንን የሚጋፋ ነው" ብለዋል።

በአብዛኛው ሙስሊሞች በሚኖሩባቸው አካባቢዎች የተካሄደው የሶኮቶ የአየር ጥቃት የአዲሱ ፀረ-እስልምና ዘመቻ ምልክት መሆኑን ሼኩ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

"በመርህ ደረጃ የትኛውም ሀገር መሬቱ የጦርነት አውድማ እንዲሆን መፍቀድ የለበትም። እንዲሁም የትኛውም ሀገር ጎረቤቶቹ ጠላቶቹ እንዲሆኑ መፍቀድ የለበትም" ሲሉ የሐይማኖት መሪው አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0