የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል በአፍሪካ ለመጀመሪያ ግዜ በሁለት የA350-900 አውሮፕላኖቹ ላይ ሙሉ የቀለም ቅየራ እና ቅብ በተሳካ ሁኔታ አካሄደ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል በአፍሪካ ለመጀመሪያ ግዜ በሁለት የA350-900 አውሮፕላኖቹ ላይ ሙሉ የቀለም ቅየራ እና ቅብ በተሳካ ሁኔታ አካሄደ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል በአፍሪካ ለመጀመሪያ ግዜ በሁለት የA350-900 አውሮፕላኖቹ ላይ ሙሉ የቀለም ቅየራ እና ቅብ በተሳካ ሁኔታ አካሄደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.12.2025
ሰብስክራይብ

ይህ አቅም በቅርቡ ካሳካው የቦይንግ 787 አውሮፕላኖች የቅይጥ ቅብ አቅም በኋላ ለአውሮፕላን ጥገና ክፍሉ ትልቅ አቅም የፈጠረ ምዕራፍ እነደሆነ ገልጿል።

“ይህ ፕሮጀክት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን በጠበቁ የጥገና አቅሞች ላይ ኢንቨስት ለማድረግ፣ የአሠራር ብቃታችንን ለማጠናከር፣ የራስ አቅምን ለማሳደግ እና ዓለም አቀፍ ደረጃችንን ከፍ ለማደርግ ቁርጠኛ እንደሆንን የሚያሳይ ሌላ ምዕራፍ ነው” ሲሉ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0