በኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች ለሚገኙ 17 ቅርሶች የጥበቃ እና እንክብካቤ ሥራ ለመሥራት መታቀዱ ተገለፀ
17:04 26.12.2025 (የተሻሻለ: 18:54 26.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ ሁሉም ክልሎች ለሚገኙ 17 ቅርሶች የጥበቃ እና እንክብካቤ ሥራ ለመሥራት መታቀዱ ተገለፀ
በአማራ፣ በትግራይ፣ በአፋር፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና ሀረር ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ ከተማ ለሚገኙ ቅርሶች፤ በተያዘው በጀት ዓመት ጥበቃና እንክብካቤ ለማድረግ እቅድ መቀመጡን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡
ጥበቃ እና እንክብካቤ ሊደረግላቸው የታሰቡት ቅርሶች ዓለም አቀፍ፣ ሀገር አቀፍ እና ታሪካዊ ቅርሶች ናቸው ተብሏል፡፡
በተያያዘም 10 ለሚሆኑ ቅርሶች የቅድመ ጥገና ጥናት ለማድረግ ሂደት መጀመሩን ባለሥልጣኑን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/3
© telegram sputnik_ethiopia

2/3
© telegram sputnik_ethiopia

3/3
© telegram sputnik_ethiopia
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
3/3
© telegram sputnik_ethiopia