በሩሲያ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸው የጦር መሳሪያዎች ምርት ከ2022 ጀምሮ ጨምሯል - ፑቲን

ሰብስክራይብ

በሩሲያ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸው የጦር መሳሪያዎች ምርት ከ2022 ጀምሮ ጨምሯል - ፑቲን

ፕሬዚዳንቱ ይህን የተናገሩት በሩሲያ የመሳሪያ መርኃ-ግብር ዙሪያ ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ነው፡፡

ፑቲን በስብሰባው ላይ ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦

ከ2022 እስከ 2025 የብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች ምርት 2.2 እጥፍ፣ የአውሮፕላን ምርት 4.6 እጥፍ እንዲሁም የሚሳኤል እና የመድፍ ምርት 9.6 እጥፍ ጨምሯል፡፡

የኤሌክትሮኒክስ ጦር መሳሪያዎች ምርት 12.5 እጥፍ አድጓል፡፡

የጦር መሳሪያዎች እና የጥይት መሳሪያዎች ምርት ከ2022 ጀምሮ ከ22 እጥፍ በላይ ጨምሯል፡፡

በሩሲያ የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎች እና ብረት ለበስ የሰው ኃይል ተሸካሚዎች ምርት ከ2022 ጀምሮ በ3.7 እጥፍ አድጓል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0