https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ አስተዳደር ተወካዮች በፑቲን መመሪያ ከአሜሪካ አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል - ክሬምሊን
የሩሲያ አስተዳደር ተወካዮች በፑቲን መመሪያ ከአሜሪካ አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል - ክሬምሊን
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ አስተዳደር ተወካዮች በፑቲን መመሪያ ከአሜሪካ አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል - ክሬምሊንበስልክ በተደረገው በዚህ ውይይት የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ እና በርካታ የኋይት ሀውስ ተወካዮች መሳተፋቸውን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ... 26.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-26T15:16+0300
2025-12-26T15:16+0300
2025-12-26T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1a/2667564_0:29:800:479_1920x0_80_0_0_b21845b6514d7da1c675a3cecf0a4076.jpg
የሩሲያ አስተዳደር ተወካዮች በፑቲን መመሪያ ከአሜሪካ አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል - ክሬምሊንበስልክ በተደረገው በዚህ ውይይት የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ እና በርካታ የኋይት ሀውስ ተወካዮች መሳተፋቸውን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገልጸዋል። እንደ ቃል አቀባዩ ገለጻ፤ ልዩ መልዕክተኛው ኪሪል ዲሚትሪቭ ወደ አሜሪካ ባደረጉት ጉዞ የተገኙትን ውጤቶች ለፕሬዚዳንት ፑቲን ሪፖርት ማድረጋቸውን ተከትሎ መረጃው ከወዲሁ ተገምግሟል።ዲሚትሪቭ ወደ ማያሚ ካደረጉት ጉዞ በኋላ ሩሲያ እና አሜሪካ ውይይት ለመቀጠል መስማማታቸውን ክሬምሊን አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1a/2667564_62:0:738:507_1920x0_80_0_0_f142b2d6f4fd1c1d3ee2a1ad03693ceb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ አስተዳደር ተወካዮች በፑቲን መመሪያ ከአሜሪካ አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል - ክሬምሊን
15:16 26.12.2025 (የተሻሻለ: 15:24 26.12.2025) የሩሲያ አስተዳደር ተወካዮች በፑቲን መመሪያ ከአሜሪካ አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል - ክሬምሊን
በስልክ በተደረገው በዚህ ውይይት የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ እና በርካታ የኋይት ሀውስ ተወካዮች መሳተፋቸውን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገልጸዋል።
እንደ ቃል አቀባዩ ገለጻ፤ ልዩ መልዕክተኛው ኪሪል ዲሚትሪቭ ወደ አሜሪካ ባደረጉት ጉዞ የተገኙትን ውጤቶች ለፕሬዚዳንት ፑቲን ሪፖርት ማድረጋቸውን ተከትሎ መረጃው ከወዲሁ ተገምግሟል።
ዲሚትሪቭ ወደ ማያሚ ካደረጉት ጉዞ በኋላ ሩሲያ እና አሜሪካ ውይይት ለመቀጠል መስማማታቸውን ክሬምሊን አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X