የአሜሪካ ጥቃት የሽፍቶች መፈንጫ የሆነውን የናይጄሪያ ሶኮቶ ክልል ሰሜን ምስራቅ ሳይሆን በሰላምዊው ደቡብ ምስራቅ ክፍል ላይ ያነጣጠረ እንደነበር ተንታኝ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

የአሜሪካ ጥቃት የሽፍቶች መፈንጫ የሆነውን የናይጄሪያ ሶኮቶ ክልል ሰሜን ምስራቅ ሳይሆን በሰላምዊው ደቡብ ምስራቅ ክፍል ላይ ያነጣጠረ እንደነበር ተንታኝ ተናገሩ

“የናይጄሪያ መንግሥት ኢላማዎችን በመምረጥ ረገድ ቢረዳ ኖሮ በሳምቢሳ ደን ዙሪያ፣ ለካሜሩን እና ቻድ አጎራባች በሆኑት የማንዳራ ተራሮች እንዲሁም በቻድ ሐይቅ ተፋሰስ በሚገኙ ትናንሽ ደሴቶች፤ ማለትም (እስላማዊ መንግሥት* - በምዕራብ አፍሪካ ግዛት) በሚንቀሳቀስበት ቦታ በሚገኙ እጅግ አደገኛ የሽብር ቡድኖች ላይ ጥቃቱ እንዲነጣጠር ያደርግ ነበር ብሎ ማሰብ ይቻላል” ሲሉ ተንታኝ ማህሙድ ጄጋ ለአካባቢው ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

*በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት በሕገ-ወጥነት የተፈረጀ የሽብር ድርጅት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0