#viral | የስታዲየሙ ድምቀት፤ የልዩ ዳንስ ባለቤቱ የእግር ኳስ ደጋፊ

ሰብስክራይብ

#viral | የስታዲየሙ ድምቀት፤ የልዩ ዳንስ ባለቤቱ የእግር ኳስ ደጋፊ

በእግር ኳስ ስታዲየም በሚያሳያቸው ልዩ እንቅስቃሴዎች ዕውቅናን ያተረፈው ሞሮኳዊው ደጋፊ ዝነኛ የድጋፍ እንቅስዋሴውን ይዞ ዳግም ተመልሷል፡፡

በ2022ቱ የዓለም ዋንጫ በስታዲየም ያሳየው ዳንሱ በማሕበራዊ ትስስር ገጾች ተሰራጭቶ ትልቅ ትኩረት በመሳብ እውቅናን ማትረፍ ችሏል፡፡ ሞሮኳዊው የእግር ኳስ ደጋፊ በሀገሩ በተሰናዳው የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ ከሴኔጋል ደጋፊዎች ጋር አብሮ ሲጨፍር ታይቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0