የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ተፅዕኖን ለመቋቋም በአስቸኳይ ጥምረት ሊመሠርቱ ይገባል - የሊቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ ሀገራት የውጭ ተፅዕኖን ለመቋቋም በአስቸኳይ ጥምረት ሊመሠርቱ ይገባል - የሊቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ተፅዕኖን ለመቋቋም በአስቸኳይ ጥምረት ሊመሠርቱ ይገባል - የሊቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.12.2025
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ተፅዕኖን ለመቋቋም በአስቸኳይ ጥምረት ሊመሠርቱ ይገባል - የሊቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

"ለነፃነት፣ ለሉዓላዊነት እና የአኅጉሪቱን ሀብቶች ለሕዝቦቿ ጥቅም ለማዋል የውጭ ተፅዕኖዎችን የሚቋቋም የአፍሪካ ቀጣናዊ ጥምረት በአስቸኳይ መመስረት ያስፈልጋል" ሲሉ በምስራቅ ሊቢያ የሚገኘው መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብዱል-ሃዲ አል-ሃዋይጅ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0