https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በሚገኙ የአይሲስ ኢላማዎች ላይ 'ቀሳፊ ጥቃት' ፈጽማለች - ትራምፕ
አሜሪካ በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በሚገኙ የአይሲስ ኢላማዎች ላይ 'ቀሳፊ ጥቃት' ፈጽማለች - ትራምፕ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በሚገኙ የአይሲስ ኢላማዎች ላይ 'ቀሳፊ ጥቃት' ፈጽማለች - ትራምፕ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በሚገኙ 'የአይሲስ*' ኢላማዎች ላይ "ኃይለኛ እና ቀሳፊ ጥቃት" ፈጽማለች... 26.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-26T10:02+0300
2025-12-26T10:02+0300
2025-12-26T10:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1a/2664103_0:152:730:563_1920x0_80_0_0_f962eff2f0953bac9bb0a62306c2e3e0.jpg
አሜሪካ በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በሚገኙ የአይሲስ ኢላማዎች ላይ 'ቀሳፊ ጥቃት' ፈጽማለች - ትራምፕ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በሚገኙ 'የአይሲስ*' ኢላማዎች ላይ "ኃይለኛ እና ቀሳፊ ጥቃት" ፈጽማለች ብለዋል። "እነዚህን አሸባሪዎች ክርስቲያኖችን መግደል ካላቆሙ፤ ከባድ መዘዝ እንደሚከተላቸው አስጠንቅቄያቸው ነበር። ዛሬ ማታም ያ ነው የሆነው" ሲሉ ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል ገፃቸው ላይ ጽፈዋል። ትራምፕ የአሜሪካ ጦር "በርካታ" ጥቃቶች እንደፈፀመ እና ግድያው ከቀጠለ ተጨማሪ እርምጃ ሊወስዱ እንደሚችሉ ጠቁመዋል። *በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት በሕገ-ወጥነት የተፈረጀ የሽብር ድርጅት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1a/2664103_0:83:730:631_1920x0_80_0_0_3dfef0794b9c30748dec2d2431fc6f43.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በሚገኙ የአይሲስ ኢላማዎች ላይ 'ቀሳፊ ጥቃት' ፈጽማለች - ትራምፕ
10:02 26.12.2025 (የተሻሻለ: 10:04 26.12.2025) አሜሪካ በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በሚገኙ የአይሲስ ኢላማዎች ላይ 'ቀሳፊ ጥቃት' ፈጽማለች - ትራምፕ
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ በሚገኙ 'የአይሲስ*' ኢላማዎች ላይ "ኃይለኛ እና ቀሳፊ ጥቃት" ፈጽማለች ብለዋል።
"እነዚህን አሸባሪዎች ክርስቲያኖችን መግደል ካላቆሙ፤ ከባድ መዘዝ እንደሚከተላቸው አስጠንቅቄያቸው ነበር። ዛሬ ማታም ያ ነው የሆነው" ሲሉ ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል ገፃቸው ላይ ጽፈዋል።
ትራምፕ የአሜሪካ ጦር "በርካታ" ጥቃቶች እንደፈፀመ እና ግድያው ከቀጠለ ተጨማሪ እርምጃ ሊወስዱ እንደሚችሉ ጠቁመዋል።
*በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት በሕገ-ወጥነት የተፈረጀ የሽብር ድርጅት።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X