ኒጀር ለአሜሪካ ዜጎች ቪዛ አገደች

© telegram sputnik_ethiopiaኒጀር ለአሜሪካ ዜጎች ቪዛ አገደች
ኒጀር ለአሜሪካ ዜጎች ቪዛ አገደች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.12.2025
ሰብስክራይብ

ኒጀር ለአሜሪካ ዜጎች ቪዛ አገደች

የአሜሪካ መንግሥት የኒጀር ዜጎች ወደ አሜሪካ መግቢያ ቪዛ እንዳያገኙ የሚከለክል ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ፤ ኒያሜ የአጸፋ እርምጃ መውሰዷን የዲፕሎማሲያዊ ምንጮችን ጠቅሶ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

አሜሪካ ቀደም ብላ ኒጀር ቪዛ ከማያገኙ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ እንደተካተተች ማስታወቋ ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0