https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ለአፍሪካ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ጉዞ ባለውለታ ናት - የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ኃላፊ
ሩሲያ ለአፍሪካ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ጉዞ ባለውለታ ናት - የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለአፍሪካ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ጉዞ ባለውለታ ናት - የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ኃላፊ ሩሲያ ከቀድሞ የሶቪየት ኅብረት ጊዜ አንስቶ የአፍሪካ ሀገራት የመንግሥት አስተዳደር ሥርዓት እንዲጎለብት ጉልህ ድርሻ ማበርከቷን በኢንስቲትዩቱ የኢትዮጵያ... 25.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-25T18:06+0300
2025-12-25T18:06+0300
2025-12-25T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/19/2661262_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_b56ff25e654d0776a830dc2ee8c7c359.jpg
ሩሲያ ለአፍሪካ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ጉዞ ባለውለታ ናት - የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ኃላፊ ሩሲያ ከቀድሞ የሶቪየት ኅብረት ጊዜ አንስቶ የአፍሪካ ሀገራት የመንግሥት አስተዳደር ሥርዓት እንዲጎለብት ጉልህ ድርሻ ማበርከቷን በኢንስቲትዩቱ የኢትዮጵያ ታሪክ እና ማኅበረሰብ ጥናት ማዕከል ኃላፊ ዘላለም ተፈራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ሶቪየት ኅብረት የአፍሪካ ሀገራት ከነፃነት ማግሥት የነበረባቸውን የተማረ የሰው ኃይል እጥረት ለመፍታት ለአኅጉሪቱ ተማሪዎች በሯን በሰፊው ከፍታ ነበር። በሶቪየት ኅብረት የተማሩ በርካቶችም ሀገራቸውን ከመሪነት ጀምሮ በተለያዩ ዘርፎች አገልግለዋል" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ለአፍሪካ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ጉዞ ባለውለታ ናት - የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለአፍሪካ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ጉዞ ባለውለታ ናት - የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ኃላፊ
2025-12-25T18:06+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/19/2661262_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_9f571733e5a0f3bd8d1c6e5628c89560.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ለአፍሪካ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ጉዞ ባለውለታ ናት - የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ኃላፊ
18:06 25.12.2025 (የተሻሻለ: 18:14 25.12.2025) ሩሲያ ለአፍሪካ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ጉዞ ባለውለታ ናት - የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ኃላፊ
ሩሲያ ከቀድሞ የሶቪየት ኅብረት ጊዜ አንስቶ የአፍሪካ ሀገራት የመንግሥት አስተዳደር ሥርዓት እንዲጎለብት ጉልህ ድርሻ ማበርከቷን በኢንስቲትዩቱ የኢትዮጵያ ታሪክ እና ማኅበረሰብ ጥናት ማዕከል ኃላፊ ዘላለም ተፈራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ሶቪየት ኅብረት የአፍሪካ ሀገራት ከነፃነት ማግሥት የነበረባቸውን የተማረ የሰው ኃይል እጥረት ለመፍታት ለአኅጉሪቱ ተማሪዎች በሯን በሰፊው ከፍታ ነበር። በሶቪየት ኅብረት የተማሩ በርካቶችም ሀገራቸውን ከመሪነት ጀምሮ በተለያዩ ዘርፎች አገልግለዋል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X