https://amh.sputniknews.africa
"የሰላም ንግግሩ ለዩክሬን የመጨረሻ ዕድል ነው" - የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን
"የሰላም ንግግሩ ለዩክሬን የመጨረሻ ዕድል ነው" - የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን
Sputnik አፍሪካ
"የሰላም ንግግሩ ለዩክሬን የመጨረሻ ዕድል ነው" - የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንንዩክሬን በቅርቡ ያቀረበችው የ20 ነጥብ የሰላም እቅድ ለሩሲያ ቁልፍ የሆኑ ጉዳዮችን ባለማካተቱ ለሞስኮ "ተቀባይነት የሌለው" ነው ሲሉ የቀድሞው የአሜሪካ ጦር መኮንን እና... 25.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-25T17:31+0300
2025-12-25T17:31+0300
2025-12-25T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/19/2660696_0:30:577:355_1920x0_80_0_0_d3e48de9f834ad2ac72058c8dcf4a54b.jpg
"የሰላም ንግግሩ ለዩክሬን የመጨረሻ ዕድል ነው" - የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንንዩክሬን በቅርቡ ያቀረበችው የ20 ነጥብ የሰላም እቅድ ለሩሲያ ቁልፍ የሆኑ ጉዳዮችን ባለማካተቱ ለሞስኮ "ተቀባይነት የሌለው" ነው ሲሉ የቀድሞው የአሜሪካ ጦር መኮንን እና ተንታኝ ዳንኤል ዴቪስ በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል። "[በአሜሪካ የቀረበው ረቂቅ] ለዩክሬን የሚጠቅም ማንኛውንም ውጤት ለማምጣት ምናልባት ያለን የመጨረሻ ዕድል ነው። ሩሲያ የምትፈልጋቸውን ዋና ዋና ነጥቦች ለመቀበል ፈቃደኝነት ከሌለ፤ ቀሪው የሩሲያ ብቸኛ መንገድ ወታደራዊ የበላይነትን መውሰድ ይሆናል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/19/2660696_32:0:545:385_1920x0_80_0_0_8ebc7d196f5ceadf4f8e9f485565db87.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"የሰላም ንግግሩ ለዩክሬን የመጨረሻ ዕድል ነው" - የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን
17:31 25.12.2025 (የተሻሻለ: 17:34 25.12.2025) "የሰላም ንግግሩ ለዩክሬን የመጨረሻ ዕድል ነው" - የቀድሞ የአሜሪካ ጦር መኮንን
ዩክሬን በቅርቡ ያቀረበችው የ20 ነጥብ የሰላም እቅድ ለሩሲያ ቁልፍ የሆኑ ጉዳዮችን ባለማካተቱ ለሞስኮ "ተቀባይነት የሌለው" ነው ሲሉ የቀድሞው የአሜሪካ ጦር መኮንን እና ተንታኝ ዳንኤል ዴቪስ በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።
"[በአሜሪካ የቀረበው ረቂቅ] ለዩክሬን የሚጠቅም ማንኛውንም ውጤት ለማምጣት ምናልባት ያለን የመጨረሻ ዕድል ነው። ሩሲያ የምትፈልጋቸውን ዋና ዋና ነጥቦች ለመቀበል ፈቃደኝነት ከሌለ፤ ቀሪው የሩሲያ ብቸኛ መንገድ ወታደራዊ የበላይነትን መውሰድ ይሆናል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X