ሶማሊያ ከ50 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሞቃዲሾ የቀጥታ ምርጫ እያካሄደች ነው
16:22 25.12.2025 (የተሻሻለ: 16:24 25.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ሶማሊያ ከ50 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሞቃዲሾ የቀጥታ ምርጫ እያካሄደች ነው
የሶማሊያ መዲና ነዋሪዎች ዛሬ ለማዘጋጃ ቤት ምርጫ በቀጥታ ድምፅ እየሰጡ ይገኛሉ። ምርጫው እ.ኤ.አ ከ1969 ጀምሮ በጎሳ ላይ የተመሠረተ የውክልና የምርጫ ሥርዓት ስትከተል በቆየችው ሀገር የዜጎችን የመምረጥ መብት ዳግም የሚመልስ ወሳኝ ምዕራፍ ተደርጎ ታይቷል።
ከአል-ሸባብ ታጣቂዎች ሊሰነዘር የሚችል ጥቃትን ለመከላከል 10 ሺህ የሚጠጉ የፀጥታ ኃይሎች ተሠማርተው ጥብቅ የፀጥታ ቁጥጥር እየተካሄደ ነው።
በቅርቡ በተደረገ ፖለቲካዊ ስምምነት መሠረት እ.ኤ.አ በ2026 የፓርላማ አባላት በቀጥታ በሕዝብ ድምፅ እንዲመረጡ ቢወሰንም ፕሬዝዳንቱ ግን በፓርላማ አባላት መመረጣቸው ይቀጥላል።
ከማሕበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምሥሎች
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/4
© telegram sputnik_ethiopia

2/4
© telegram sputnik_ethiopia

3/4
© telegram sputnik_ethiopia

4/4
© telegram sputnik_ethiopia
1/4
© telegram sputnik_ethiopia
2/4
© telegram sputnik_ethiopia
3/4
© telegram sputnik_ethiopia
4/4
© telegram sputnik_ethiopia