ሩሲያ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዕቅድ ዙሪያ ብሉምበርግ ያሠራጨውን የተሳሳተ መረጃ አወገዘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዕቅድ ዙሪያ ብሉምበርግ ያሠራጨውን የተሳሳተ መረጃ አወገዘች
ሩሲያ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዕቅድ ዙሪያ ብሉምበርግ ያሠራጨውን የተሳሳተ መረጃ አወገዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.12.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዕቅድ ዙሪያ ብሉምበርግ ያሠራጨውን የተሳሳተ መረጃ አወገዘች

"ይህ ሚዲያ ነኝ ባይ ተቋም ከክሬምሊን ጋር ቅርበት ያለው ምንም ዓይነት አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ የለውም። አስተማማኝ ያልሆኑ ምንጮች ብቻ ነው ያሉት። 'ከክሬምሊን ጋር የቀረበ ግንኙነት አለን' የሚለው መከራከሪያቸውም ለሐሰተኛ መረጃቸው እንደ መሸፈኛ የሚያገለግል ነው" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ገልጸዋል።

"ሩሲያ፤ የዩክሬን ጦርነትን ለማቆም በቀረበው የቅርብ ጊዜው የአሜሪካ የሰላም እቅድ ላይ የኪዬቭን ወታደራዊ አቅም የሚገድቡ ተጨማሪ አንቀጾችን ጨምሮ ቁልፍ ለውጦች እንዲደረጉ ትፈልጋለች ሲል ለክሬምሊን ቅርበት ያለው ምንጭ ገልጿል" በማለት የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃኑ ቀደም ሲል ዘግቦ ነበር።

ዘለንስኪ፤ ዩክሬን በአሜሪካ በተካሄደው ድርድር ለአሜሪካ ወገን ያቀረበችውን የ20 ነጥብ እቅድ ከዚህ ቀደም ይፋ አድርጎ ነበር። ክሬምሊን እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግን ሞስኮ በኪዬቭ እቅድ ውስጥ በሚገኙ በርካታ አንቀጾች ደስተኛ እንዳልሆነች በተደጋጋሚ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0