የሊቢያ እና ሩሲያ ግንኙነት ስትራቴጂካዊ ነው - የምስራቅ ሊቢያ ባለሥልጣናት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሊቢያ እና ሩሲያ ግንኙነት ስትራቴጂካዊ ነው - የምስራቅ ሊቢያ ባለሥልጣናት
የሊቢያ እና ሩሲያ ግንኙነት ስትራቴጂካዊ ነው - የምስራቅ ሊቢያ ባለሥልጣናት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.12.2025
ሰብስክራይብ

የሊቢያ እና ሩሲያ ግንኙነት ስትራቴጂካዊ ነው - የምስራቅ ሊቢያ ባለሥልጣናት

"ብዙ ዘርፎችን ይሸፍናል። በኢኮኖሚ፣ በህክምና እና በቱሪዝም ዘርፎች ትብብር ለመፍጠር ሥራ እየተሠራ ነው" ሲሉ የምስራቅ ሊቢያ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብዱል-ሃዲ አል-ሀዋይጅ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ከወታደራዊ ይልቅ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ታሪካዊ ነው ሲሉም ገልፀዋል።

"ሩሲያ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት አባል ናት። የሊቢያን ቀውስ ባህሪ ለመረዳት እና የሽግግር ጊዜዎች መራዘማቸውን ለማስቀረት ሩሲያ ላይ እንተማመናለ" ሲሉ ሚኒስትሩ አክለዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0