https://amh.sputniknews.africa
ሰሜን ኮሪያ አዲስ በኒውክሌር ኃይል የሚንቀሳቀስ ሰርጓጅ መርከብ እየገነባች መሆኑ ተነገረ
ሰሜን ኮሪያ አዲስ በኒውክሌር ኃይል የሚንቀሳቀስ ሰርጓጅ መርከብ እየገነባች መሆኑ ተነገረ
Sputnik አፍሪካ
ሰሜን ኮሪያ አዲስ በኒውክሌር ኃይል የሚንቀሳቀስ ሰርጓጅ መርከብ እየገነባች መሆኑ ተነገረየሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን 8,700 ቶን የሚመዝን በኒውክሌር ኃይል የሚንቀሳቀስ ስትራቴጂካዊ ሚሳኤል ሰርጓጅ መርከብ እንዲገነባ መመሪያ ሰጥተዋል ሲል የኮሪያ... 25.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-25T10:20+0300
2025-12-25T10:20+0300
2025-12-25T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/19/2656168_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_d10e8ac95011e2034aa392b3ce772f91.jpg
ሰሜን ኮሪያ አዲስ በኒውክሌር ኃይል የሚንቀሳቀስ ሰርጓጅ መርከብ እየገነባች መሆኑ ተነገረየሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን 8,700 ቶን የሚመዝን በኒውክሌር ኃይል የሚንቀሳቀስ ስትራቴጂካዊ ሚሳኤል ሰርጓጅ መርከብ እንዲገነባ መመሪያ ሰጥተዋል ሲል የኮሪያ ማዕከላዊ ዜና ኤጀንሲ ዘግቧል።ሰርጓጅ መርከቡ የኒውክሌር ጦርነት መከላከያ ቁልፍ አካል እንደሆነ እና "ምህረት የለሽ የበቀል ጥቃት" እንደሚያረጋግጥ ዘገባው አመልክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/19/2656168_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_380ad8d7c50a509e91cef26ba336392a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሰሜን ኮሪያ አዲስ በኒውክሌር ኃይል የሚንቀሳቀስ ሰርጓጅ መርከብ እየገነባች መሆኑ ተነገረ
10:20 25.12.2025 (የተሻሻለ: 11:34 25.12.2025) ሰሜን ኮሪያ አዲስ በኒውክሌር ኃይል የሚንቀሳቀስ ሰርጓጅ መርከብ እየገነባች መሆኑ ተነገረ
የሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን 8,700 ቶን የሚመዝን በኒውክሌር ኃይል የሚንቀሳቀስ ስትራቴጂካዊ ሚሳኤል ሰርጓጅ መርከብ እንዲገነባ መመሪያ ሰጥተዋል ሲል የኮሪያ ማዕከላዊ ዜና ኤጀንሲ ዘግቧል።
ሰርጓጅ መርከቡ የኒውክሌር ጦርነት መከላከያ ቁልፍ አካል እንደሆነ እና "ምህረት የለሽ የበቀል ጥቃት" እንደሚያረጋግጥ ዘገባው አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X