የአፍሪካ ዋንጫን የማዘጋጀት ዕድል ሀገራት መሠረተ ልማታቸውን እንዲያሰፉ በር ይከፍታል - የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ዋንጫን የማዘጋጀት ዕድል ሀገራት መሠረተ ልማታቸውን እንዲያሰፉ በር ይከፍታል - የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ያቀረበችው ጥያቄ በካፍ ተቀባይነት የሚያገኝ ከሆነ፤ የውድድሩ ቅድመ ዝግጅት ከስፖርት ባለፈ በርካታ ዕድሎችን ይዞ እንደሚመጣ ዮናስ አዘዘ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡

"ለምሳሌ ያለፈው የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር ኮትዲቯር ነበረች። ሀገሪቱ ዋንጫውን ስታዘጋጅ በቴሌኮም፣ በጤና፣ በስፖርት፣ በመንገድ እና በተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛ መሠረተ ልማት ዘርግታለች" ብሏል።

ጋዜጠኛው የውድድሩ ዝግጅት የኢትዮጵያን እግር ኳስ ለማሳደግ የሚፈጥራቸውን ተጨባጭ ዕድሎችም አንስቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0