https://amh.sputniknews.africa/20251224/2653482.html
#SputnikInfographic | ሩሲያ አዳዲስ ከድምፅ የሚፈጥኑ እና የኒውክሌር ጥቃት የማድረስ አቅም ያላቸው ቲዩ-160ኤም ስትራቴጂካዊ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖችን አሠማራች
#SputnikInfographic | ሩሲያ አዳዲስ ከድምፅ የሚፈጥኑ እና የኒውክሌር ጥቃት የማድረስ አቅም ያላቸው ቲዩ-160ኤም ስትራቴጂካዊ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖችን አሠማራች
Sputnik አፍሪካ
#SputnikInfographic | ሩሲያ አዳዲስ ከድምፅ የሚፈጥኑ እና የኒውክሌር ጥቃት የማድረስ አቅም ያላቸው ቲዩ-160ኤም ስትራቴጂካዊ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖችን አሠማራች የሩሲያ ኤሮስፔስ ኃይል የሀገሪቱን የረጅም ርቀት የአየር ኃይል የሚያጠናክሩ... 24.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-24T19:35+0300
2025-12-24T19:35+0300
2025-12-24T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/18/2653157_0:220:640:580_1920x0_80_0_0_3632240b0214d8424de79931a5b0f71d.jpg
#SputnikInfographic | ሩሲያ አዳዲስ ከድምፅ የሚፈጥኑ እና የኒውክሌር ጥቃት የማድረስ አቅም ያላቸው ቲዩ-160ኤም ስትራቴጂካዊ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖችን አሠማራች የሩሲያ ኤሮስፔስ ኃይል የሀገሪቱን የረጅም ርቀት የአየር ኃይል የሚያጠናክሩ ሁለት አዳዲስ እና ዘመናዊ ስትራቴጂካዊ ሚሳኤል ተሸካሚ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖችን ተረክቧል።አውሮፕላኑ አጠቃላይ ማሻሻያ የተደረገበት የሶቪየት ዘመኑ ቲዩ-160 (በቅጽል ስሙ "ኋይት ስዋን" እና "ብላክጃክ") ስሪት ነው። 4ኤክስ ኤንኬ-32-02 የተሰኙ ሞተሮች፣ ዘመናዊ የአቪዮኒክስ (የበረራ ኤሌክትሮኒክስ) እና የጦር መሣሪያ መቆጣጠሪያ ሥርዓቶች ያሉት ሲሆን 80 በመቶ የሚሆኑት አካላቱ አዲስ ወይም የታደሱ ናቸው። ቁልፍ ዝርዝር መረጃዎችን ከስፑትኒክ የመረጃ ግራፊክስ ያግኙ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/18/2653157_0:160:640:640_1920x0_80_0_0_c639b14b108bc7d4580866a239e646ad.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#SputnikInfographic | ሩሲያ አዳዲስ ከድምፅ የሚፈጥኑ እና የኒውክሌር ጥቃት የማድረስ አቅም ያላቸው ቲዩ-160ኤም ስትራቴጂካዊ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖችን አሠማራች
19:35 24.12.2025 (የተሻሻለ: 19:44 24.12.2025) #SputnikInfographic | ሩሲያ አዳዲስ ከድምፅ የሚፈጥኑ እና የኒውክሌር ጥቃት የማድረስ አቅም ያላቸው ቲዩ-160ኤም ስትራቴጂካዊ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖችን አሠማራች
የሩሲያ ኤሮስፔስ ኃይል የሀገሪቱን የረጅም ርቀት የአየር ኃይል የሚያጠናክሩ ሁለት አዳዲስ እና ዘመናዊ ስትራቴጂካዊ ሚሳኤል ተሸካሚ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖችን ተረክቧል።
አውሮፕላኑ አጠቃላይ ማሻሻያ የተደረገበት የሶቪየት ዘመኑ ቲዩ-160 (በቅጽል ስሙ "ኋይት ስዋን" እና "ብላክጃክ") ስሪት ነው። 4ኤክስ ኤንኬ-32-02 የተሰኙ ሞተሮች፣ ዘመናዊ የአቪዮኒክስ (የበረራ ኤሌክትሮኒክስ) እና የጦር መሣሪያ መቆጣጠሪያ ሥርዓቶች ያሉት ሲሆን 80 በመቶ የሚሆኑት አካላቱ አዲስ ወይም የታደሱ ናቸው።
ቁልፍ ዝርዝር መረጃዎችን ከስፑትኒክ የመረጃ ግራፊክስ ያግኙ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X