በብዝኃ ሕይወት ጥበቃ የቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ ሩሲያ ያላትን ልምድ መጠቀም ይገባል - የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

በብዝኃ ሕይወት ጥበቃ የቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ ሩሲያ ያላትን ልምድ መጠቀም ይገባል - የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢንስቲትዩት

በጄኔቲክ ሐብቶች ጥበቃ ላይ የሠለጠኑ ባለሙያዎችን ይበልጥ ለማፍራት ከሩሲያ ጋር በትብብር መሥራት እንደሚገባ በኢንስቲትዩቱ የአዝርዕት እና ሆርቲካልቸር ምርምር መሪ ሥራ ሂደት አስፈጻሚ ውብሸት ተሾመ ተናግረዋል።

"ለምሳሌ በአሁኑ ሰዓት ከ20 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ የሚመገበው የእንሰት ተክል በበሽታ እየተጎዳ ይገኛል። ይህን ችግር በዘረ መል የማረም ቴክኖሎጂ ወደ ኢንስቲትዩቱ ባለመግባቱ መሰል ሐብቶች እየተጎዱ ነው። ሩሲያ በእንዲህ አይነት መፍትሔዎች ላይ ልታግዘን ትችላለች" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0