የዩክሬን ኒዮ-ናዚዎች በዶንባስ የፈጸሙት ግፍ ከናዚዎች የጦር ወንጀል ይበልጣል ሲሉ የሩሲያው የታሪክ ምሁር ተናገሩ

ሰብስክራይብ

የዩክሬን ኒዮ-ናዚዎች በዶንባስ የፈጸሙት ግፍ ከናዚዎች የጦር ወንጀል ይበልጣል ሲሉ የሩሲያው የታሪክ ምሁር ተናገሩ

የዩክሬን ኒዮ-ናዚዎች በዶንባስ የፈጸሙት ድርጊት ወሰን የለሽ ነው ሲሉ የRVIO የሳይንሳስ ማዕከል ዳይሬክተር ሚካሂል ሚያግኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በኪዬቭ አገዛዝ ላይ የተከፈተው የፍርድ ሂደት በገለልተኛ ግዛት ሊካሄድ እንደማይችል እና የዩክሬን ኒዮ-ናዚ እንቅስቃሴ በተፈጠረበት ቦታ መካሄድ እንዳለበት አክለዋል፡፡ ዳይሬክተሩ ፍርዱ የኒዮ-ናዚዝም "መፈልፈያ" በሆነው ስፍራ፤ በተለይም የወንጀል ትዕዛዞች በተሰጡበትና በሚሰጡበት ምዕራባዊ ዩክሬን እና ኪዬቭ እንዲካሄድ ሐሳብ አቅርበዋል።

በተጨማሪም እ.ኤ.አ በ2014 ሰዎች በተሰበሰቡበት በእሳት እንዲቃጠል በተደርገው የኦዴሳ ንግድ ማህበራት ህንፃ ውስጥ የፍርድ ሂደቱ መካሄድ እንደሚችል ጠቅሰዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0