https://amh.sputniknews.africa
ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ለማካተት እየሠራን ነው - ትምህርት ሚኒስቴር
ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ለማካተት እየሠራን ነው - ትምህርት ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ለማካተት እየሠራን ነው - ትምህርት ሚኒስቴር ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ ሰንዶ ለቀጣዩ ትውልድ የማስተላለፍ ጥረቶችን ወደ አንድ ማምጣት እንደሚገባ በሚኒስቴሩ የሀገር በቀል ዕውቀቶች ዴስክ ኃላፊ... 24.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-24T17:52+0300
2025-12-24T17:52+0300
2025-12-24T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/18/2651480_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_a3e9965d944c6c153791a028f4f9c7f4.jpg
ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ለማካተት እየሠራን ነው - ትምህርት ሚኒስቴር ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ ሰንዶ ለቀጣዩ ትውልድ የማስተላለፍ ጥረቶችን ወደ አንድ ማምጣት እንደሚገባ በሚኒስቴሩ የሀገር በቀል ዕውቀቶች ዴስክ ኃላፊ ሰላም ዓለሙ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ኢትዮጵያ በርካታ ሀገር በቀል ዕውቀቶች ቢኖሯትም ዕውቀቱ ለትምህርት በሚሆን መልኩ ተሰንዶ በሥርዓተ ትምህርቱ ውስጥ አልተካተተም። ሚኒስቴሩ እነዚህን ጥንታዊ ዕውቀቶች የመማር ማስተማሩ አካል ለማድረግ እየሠራ ነው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ለማካተት እየሠራን ነው - ትምህርት ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ለማካተት እየሠራን ነው - ትምህርት ሚኒስቴር
2025-12-24T17:52+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/18/2651480_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_0ec5ce39fc7ffcf31489d0eb166e7522.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ለማካተት እየሠራን ነው - ትምህርት ሚኒስቴር
17:52 24.12.2025 (የተሻሻለ: 17:54 24.12.2025) ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ለማካተት እየሠራን ነው - ትምህርት ሚኒስቴር
ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ ሰንዶ ለቀጣዩ ትውልድ የማስተላለፍ ጥረቶችን ወደ አንድ ማምጣት እንደሚገባ በሚኒስቴሩ የሀገር በቀል ዕውቀቶች ዴስክ ኃላፊ ሰላም ዓለሙ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ኢትዮጵያ በርካታ ሀገር በቀል ዕውቀቶች ቢኖሯትም ዕውቀቱ ለትምህርት በሚሆን መልኩ ተሰንዶ በሥርዓተ ትምህርቱ ውስጥ አልተካተተም። ሚኒስቴሩ እነዚህን ጥንታዊ ዕውቀቶች የመማር ማስተማሩ አካል ለማድረግ እየሠራ ነው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X