https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በሳይቤሪያ ዋና የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ ሊፈፀም የነበረ ፍንዳታን እንዳከሸፈች የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
ሩሲያ በሳይቤሪያ ዋና የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ ሊፈፀም የነበረ ፍንዳታን እንዳከሸፈች የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በሳይቤሪያ ዋና የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ ሊፈፀም የነበረ ፍንዳታን እንዳከሸፈች የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ"...መነሻው ከዩክሬን ቪኒትስያ ክልል የሆነ የሩሲያ ዜጋ...በኪዬቭ አገዛዝ የመረጃ አገልግሎቶች መመሪያ... 24.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-24T17:23+0300
2025-12-24T17:23+0300
2025-12-24T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/18/2651049_0:20:726:428_1920x0_80_0_0_0b5d705e947dd08192fe132047180359.jpg
ሩሲያ በሳይቤሪያ ዋና የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ ሊፈፀም የነበረ ፍንዳታን እንዳከሸፈች የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ"...መነሻው ከዩክሬን ቪኒትስያ ክልል የሆነ የሩሲያ ዜጋ...በኪዬቭ አገዛዝ የመረጃ አገልግሎቶች መመሪያ መሠረት በክልሉ ላይ በሚገኝ ወሳኝ የመሠረተ ልማት ተቋም አፍራሽ እና የሽብር ጥቃት ለመሰንዘር ሲያቅድ ነበር። ለዚሁ ዓላማም ጥቃት አድራሹ የፒጄኤስሲ ትራንስኔፍት ዋና የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መቆጣጠሪያ ጣቢያን ዒላማ አድርጎ ነበር" ሲል የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት በመግለጫው አስታውቋል።ወንጀለኛው የነዳጅ እና የጋዝ ኢንዱስትሪ ተቋማት መረጃ ሲሰበስብ እንደነበር እና እጅ ለመስጠት አሻፈረኝ በማለቱ መገደሉን መግለጫው አመላክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/18/2651049_65:0:662:448_1920x0_80_0_0_45dff67bdea07f611585fb6e3a87a375.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በሳይቤሪያ ዋና የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ ሊፈፀም የነበረ ፍንዳታን እንዳከሸፈች የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
17:23 24.12.2025 (የተሻሻለ: 17:24 24.12.2025) ሩሲያ በሳይቤሪያ ዋና የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ ሊፈፀም የነበረ ፍንዳታን እንዳከሸፈች የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
"...መነሻው ከዩክሬን ቪኒትስያ ክልል የሆነ የሩሲያ ዜጋ...በኪዬቭ አገዛዝ የመረጃ አገልግሎቶች መመሪያ መሠረት በክልሉ ላይ በሚገኝ ወሳኝ የመሠረተ ልማት ተቋም አፍራሽ እና የሽብር ጥቃት ለመሰንዘር ሲያቅድ ነበር። ለዚሁ ዓላማም ጥቃት አድራሹ የፒጄኤስሲ ትራንስኔፍት ዋና የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መቆጣጠሪያ ጣቢያን ዒላማ አድርጎ ነበር" ሲል የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት በመግለጫው አስታውቋል።
ወንጀለኛው የነዳጅ እና የጋዝ ኢንዱስትሪ ተቋማት መረጃ ሲሰበስብ እንደነበር እና እጅ ለመስጠት አሻፈረኝ በማለቱ መገደሉን መግለጫው አመላክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X