https://amh.sputniknews.africa
የሆሊውድ የባህል ወረራ ፦ አፍሪካዊ ማንነቶች ላይ ያነጣጠረው አዲስ የቅኝ ግዛት መልክ
የሆሊውድ የባህል ወረራ ፦ አፍሪካዊ ማንነቶች ላይ ያነጣጠረው አዲስ የቅኝ ግዛት መልክ
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ የፊልም እና ቲያትር ባለሙያ ከሆነው ከደራሲ ፣ ዳይሬክተርና ተዋናይ ቢኒያም ወርቁ ጋር በመሆን የምእራብያውያን የፊልም እና ሌሎች የጥበብ ስራዎች ቀሪውን ዓለም የሚቃኙበት እና የሚያቀርቡበት... 24.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-24T16:54+0300
2025-12-24T16:54+0300
2025-12-24T16:54+0300
the rising south
አፍሪካ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/18/2650148_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_d61aacb6053233e757ddaf22795a561a.png
የሆሊውድ የባህል ወረራ ፦ አፍሪካዊ ማንነቶች ላይ ያነጣጠረው አዲስ የቅኝ ግዛት መልክ
Sputnik አፍሪካ
“የሆሊውድ ተጽእኖ ምንም ጥርጥር የለውም፤ ከፍተኛ ተጽእኖ አለው፤ ጉዳቱ ያመዝናል ግን ቢሆንም ጠቃሚነቱም ደግሞ የሚካድ አይደለም። [...] ምዕራባውያን በአብዛኛው ፊልሞቻቸው ላይ የበላይነታቸውን ሊያሳዩን ይሞክራሉ፡፡ [...] በተቃራኒው ደግሞ የአፍሪካን ኋላቀርነት እና አስከፊ ገጽታ ለመገንባት ይሞክራሉ፤ ይህም ትውልዱ ራሱን እና ሀገሩን የሚያይበትን መንገድ የተበላሸ እንዲሆን ያደርጋሉ፡፡” ሲል ደራሲ ፣ ዳይሬክተርና ተዋናይ ቢኒያም ወርቁ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
በዚህኛው ባለሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ የፊልም እና ቲያትር ባለሙያ ከሆነው ከደራሲ ፣ ዳይሬክተርና ተዋናይ ቢኒያም ወርቁ ጋር በመሆን የምእራብያውያን የፊልም እና ሌሎች የጥበብ ስራዎች ቀሪውን ዓለም የሚቃኙበት እና የሚያቀርቡበት መንገድ እንዴት ባለ መልኩ ተጽዕኖ እየፈጠረ እንዳለ ባለሙያዎች ይህን የባህል ወረራ እንዴት ባለ መልኩ መመከት እንደሚችሉ በሰፊው ቃኝተናል፡፡ በኬንያ እና በሴኔጋል መካከል የተፈረመውን ከቪዛ ነጻ እንቅሳቃሴን መሰረት በማድረግ ይህ ለአፍሪካ እና አፍሪካውያን የሚኖረው ትርጉም፣ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው፣ እንዲሁም ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ዓላማ ጋር የሚኖረውን መጣጣም የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ፣ ደራሲ እንዲሁም የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ አብይ ጥላሁን ጋር ያደረግነው ቆይታም በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ተዳስሷል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ የፊልም እና ቲያትር ባለሙያ ከሆነው ከደራሲ ፣ ዳይሬክተርና ተዋናይ ቢኒያም ወርቁ ጋር በመሆን የምእራብያውያን የፊልም እና ሌሎች የጥበብ ስራዎች ቀሪውን ዓለም የሚቃኙበት እና የሚያቀርቡበት መንገድ እንዴት ባለ መልኩ ተጽዕኖ እየፈጠረ እንዳለ ባለሙያዎች ይህን የባህል ወረራ እንዴት ባለ መልኩ መመከት እንደሚችሉ በሰፊው ቃኝተናል፡፡ በኬንያ እና በሴኔጋል መካከል የተፈረመውን ከቪዛ ነጻ እንቅሳቃሴን መሰረት በማድረግ ይህ ለአፍሪካ እና አፍሪካውያን የሚኖረው ትርጉም፣ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው፣ እንዲሁም ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ዓላማ ጋር የሚኖረውን መጣጣም የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ፣ ደራሲ እንዲሁም የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ አብይ ጥላሁን ጋር ያደረግነው ቆይታም በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ተዳስሷል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
አፍሪካ
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/18/2650148_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_bbac559490f697e3db821409c78a64b1.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
አፍሪካ, аудио
የሆሊውድ የባህል ወረራ ፦ አፍሪካዊ ማንነቶች ላይ ያነጣጠረው አዲስ የቅኝ ግዛት መልክ
“የሆሊውድ ተጽእኖ ምንም ጥርጥር የለውም፤ ከፍተኛ ተጽእኖ አለው፤ ጉዳቱ ያመዝናል ግን ቢሆንም ጠቃሚነቱም ደግሞ የሚካድ አይደለም። [...] ምዕራባውያን በአብዛኛው ፊልሞቻቸው ላይ የበላይነታቸውን ሊያሳዩን ይሞክራሉ፡፡ [...] በተቃራኒው ደግሞ የአፍሪካን ኋላቀርነት እና አስከፊ ገጽታ ለመገንባት ይሞክራሉ፤ ይህም ትውልዱ ራሱን እና ሀገሩን የሚያይበትን መንገድ የተበላሸ እንዲሆን ያደርጋሉ፡፡” ሲል ደራሲ ፣ ዳይሬክተርና ተዋናይ ቢኒያም ወርቁ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
በዚህኛው
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ የፊልም እና ቲያትር ባለሙያ ከሆነው
ከደራሲ ፣ ዳይሬክተርና ተዋናይ ቢኒያም ወርቁ ጋር በመሆን የምእራብያውያን የፊልም እና ሌሎች የጥበብ ስራዎች ቀሪውን ዓለም የሚቃኙበት እና የሚያቀርቡበት መንገድ እንዴት ባለ መልኩ ተጽዕኖ እየፈጠረ እንዳለ ባለሙያዎች ይህን የባህል ወረራ እንዴት ባለ መልኩ መመከት እንደሚችሉ በሰፊው ቃኝተናል፡፡ በኬንያ እና በሴኔጋል መካከል የተፈረመውን ከቪዛ ነጻ እንቅሳቃሴን መሰረት በማድረግ ይህ ለአፍሪካ እና አፍሪካውያን የሚኖረው ትርጉም፣ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው፣ እንዲሁም ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ዓላማ ጋር የሚኖረውን መጣጣም የ
ፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ፣ ደራሲ እንዲሁም የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ አብይ ጥላሁን ጋር ያደረግነው ቆይታም በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ተዳስሷል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox