የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመደመር መጻሕፍት መተግበሪያ ተሠራላቸው

ሰብስክራይብ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመደመር መጻሕፍት መተግበሪያ ተሠራላቸው

መደመር፣ የመደመር መንገድ፣ የመደመር ትውልድ እና የመደመር መንግሥት መጽሐፍቶች በመደመር መተግበሪያ አማካኝነት በትረካ (በድምፅ) መልኩ መቅረባቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል።

“መጻሕፍቶቹ ሰው ተኮር በሆነ የብዝሃ ኢኮኖሚ ጉዞ ኢትዮጵያን በአጠረ ጊዜ ውስጥ ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር አግዘዋል” ብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0