#viral | ዝናብ አይበግሬው የኡጋንዳ ፖለቲከኛ

ሰብስክራይብ

#viral | ዝናብ አይበግሬው የኡጋንዳ ፖለቲከኛ

​ የኡጋንዳ ፕሬዚዳንታዊ እጩ ቦቢ ዋይን በዋና ከተማዋ ካምፓላ ምርጫ ቅስቀሳ በሚያካሄዱበት ወቅት የሚወርደው ዶፍ ግድም አልሰጣቸውም።

​ሁኔታውን የሚያሳየው ቪዲዮ በማህበራዊ የትስስር ገፆች ላይ በስፋት ተሠራጭቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0