'በሳኅል ጥምረት ሀገራት ስም ምንም ዓይነት ቡድን ወይም ድርጅት ውሳኔ አይሰጥም' - ፕሬዚዳንት ቲያኒ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'በሳኅል ጥምረት ሀገራት ስም ምንም ዓይነት ቡድን ወይም ድርጅት ውሳኔ አይሰጥም' - ፕሬዚዳንት ቲያኒ
'በሳኅል ጥምረት ሀገራት ስም ምንም ዓይነት ቡድን ወይም ድርጅት ውሳኔ አይሰጥም' - ፕሬዚዳንት ቲያኒ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.12.2025
ሰብስክራይብ

'በሳኅል ጥምረት ሀገራት ስም ምንም ዓይነት ቡድን ወይም ድርጅት ውሳኔ አይሰጥም' - ፕሬዚዳንት ቲያኒ

በሳኅል ጥምረት ሀገራት መሪዎች ጉብዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የኒጀር ፕሬዚዳንት አብዱራሃማኔ ቲያኒ፤ በተለይም ፈረንሳይን እና የአካባቢውን ተላላኪዎች በመጥቀስ ጥምረቱን ለማደናቀፍ የታለሙ የኢምፔሪያሊስቶች እንቅስቅሴዎችን አውግዘዋል።

በበሳኅል ጥምረት ሀገራ የተመዘገቡ መሻሻሎችን በማንሳትም አድንቀዋል፡-

🟠 የተዋሃደ ወታደራዊ ኃይል መመስረቱን፣

🟠 የሳኅል ጥምረት ሀገራት ባንክ መቋቋሙን፣

🟠 በሦስቱ የሳኅል ሀገራት መካከል የተቀናጀ ዲፕሎማሲ መፈጠሩን።

"የሳኅል ጥምረት ሀገራት ትግል ለአፍሪካ ሉዓላዊነት የሚደረገው ትግል ፅንስ ነው" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0