የሩዋንዳ ብሔራዊ ፖሊስ ሥነ-ምግባርና ታታሪነት ላይ አፅዕኖት በመስጠት 1 ሺህ 903 ሠልጣኞችን አስመረቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩዋንዳ ብሔራዊ ፖሊስ ሥነ-ምግባርና ታታሪነት ላይ አፅዕኖት በመስጠት 1 ሺህ 903 ሠልጣኞችን አስመረቀ
የሩዋንዳ ብሔራዊ ፖሊስ ሥነ-ምግባርና ታታሪነት ላይ አፅዕኖት በመስጠት 1 ሺህ 903 ሠልጣኞችን አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.12.2025
ሰብስክራይብ

የሩዋንዳ ብሔራዊ ፖሊስ ሥነ-ምግባርና ታታሪነት ላይ አፅዕኖት በመስጠት 1 ሺህ 903 ሠልጣኞችን አስመረቀ

‍ 359 ሴቶችን ጨምሮ ሠልጣኞቹ በጊሻሪ ፖሊስ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት 21ኛውን ዙር መሠረታዊ የፖሊስ ኮርስ በተሳካ ሁኔታ አጠናቅው ሀገሪቱን ለማገልገል ዝግጁ ናቸው ሲል ፖሊስ አስታውቋል።

በሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንሰንት ቢሩታ በተመራው የምረቃ ሥነ-ሥርዓት፤ ሠልጣኞቹ ዝግጁነታቸውንና ብቃታቸውን ያሳዩበት አስደናቂ የሕዝብ ሥርዓት ማስከበር እና የተኩስ ልምምድ ትርዒቶችን አካቶ እንደነበር ባለሥልጣናት ገልጸዋል።

የፖሊስ ኮሚሽነሩ ንዮንሽቲ፤ የተመራቂዎቹን ከፍተኛ ፍላጎትና ቁርጠኝነት አድንቀዋል።

"ያጠናቀቃችሁት ሥልጠና የመጀመሪያው ነው። በአገልግሎታችሁ ጊዜ ሁሉ ተግባራችሁን በብቃት ለመወጣት ተጨማሪ ሥልጠናዎችን መውሰድ እና ክህሎቶችን ማዳበር ትቀጥላላችሁ" ብለዋል።

ንዮንሽቲ፤ ሥነ-ምግባር ለስኬታማ የፖሊስ ሕይወት መሠረት መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው፤ ሠልጣኞቹ አገልግሎታቸውን ሲጀምሩ ከከፍተኛ መኮንኖች ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንደማይለያቸው አረጋግጠዋል።

የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሩ በበኩላቸው፤ "የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እና መንግሥት፤ ዜጎችን እና ንብረታቸውን ለመጠበቅ በብቃት፣ በክህሎት እና በቁጥር የፖሊስ ኃይልን ማጠናከራቸውን ይቀጥላሉ" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩዋንዳ ብሔራዊ ፖሊስ ሥነ-ምግባርና ታታሪነት ላይ አፅዕኖት በመስጠት 1 ሺህ 903 ሠልጣኞችን አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
1/6

2/6

3/6

4/6

5/6

6/6
1/6
2/6
3/6
4/6
5/6
6/6
አዳዲስ ዜናዎች
0