https://amh.sputniknews.africa
የናኖ ቴክኖሎጂ ትሩፋት፡ ለንጹህ የኃይል ምንጭና ቀጠናዊ ትስስር
የናኖ ቴክኖሎጂ ትሩፋት፡ ለንጹህ የኃይል ምንጭና ቀጠናዊ ትስስር
Sputnik አፍሪካ
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የነገን ዋስትና ለማረጋገጥ፣ ቀጠናዊ ትብብርና ለማሳደግ የጋራ ችግሮችን ለመቅረፍ ንፁህ ኢነርጂ እና አካባቢያዊ ከተበከለ ነገር ለማንጻት ናኖ ቴክኖሎጂ ስላለው ፋይዳ የናኖ ቴክኖሎጂ ዘርፍ መሪ የሥራ... 23.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-23T19:17+0300
2025-12-23T19:17+0300
2025-12-23T19:17+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2640147_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_939e95446f051664e8c2f6fc4a07ab5c.jpg
የናኖ ቴክኖሎጂ ትሩፋት፡ ለንጹህ የኃይል ምንጭና ቀጠናዊ ትስስር
Sputnik አፍሪካ
''የፀሃይ ብርሃንን ተጠቅም የኃይል ምንጭን ለመፍጠር ናኖ ቴክኖሎጂ ጉልህ አስተዋፅዖ አለው። በተጨማሪም የካርበን ልቀትን ለመቆጣጠር የናኖ ቁሶች ጠቃሚ እንደመሆናቸው በሀገራችን ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በሚደረግ ትብብር በፕሮጀክት ጀረጃ እየተሰራበት ነው '' ሲሉ በባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የናኖ ቴክኖሎጂ ዘርፍ መሪ የሥራ ኃላፊ ወንድማገኝ ማሞ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የነገን ዋስትና ለማረጋገጥ፣ ቀጠናዊ ትብብርና ለማሳደግ የጋራ ችግሮችን ለመቅረፍ ንፁህ ኢነርጂ እና አካባቢያዊ ከተበከለ ነገር ለማንጻት ናኖ ቴክኖሎጂ ስላለው ፋይዳ የናኖ ቴክኖሎጂ ዘርፍ መሪ የሥራ ኃላፊ ወንድማገኝ ማሞን (ዶ/ር) በእንግድነት ጋብዘናቸዋል። የምርምር ግኝቶችን ወደ ገበያ በማውጣት የአዳዲስ ቴክኖሎጂ ትግበራዎችን ማረጋገጥ እንዲሁም ከብሪክስ አባላት ጋር ትብብርን መፍጠርን በተመለከተ ከቴክኖሎጂ ኢንኩቤሽን ኮመርሻላይዜሽን መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኡስማን ኡመርን ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የነገን ዋስትና ለማረጋገጥ፣ ቀጠናዊ ትብብርና ለማሳደግ የጋራ ችግሮችን ለመቅረፍ ንፁህ ኢነርጂ እና አካባቢያዊ ከተበከለ ነገር ለማንጻት ናኖ ቴክኖሎጂ ስላለው ፋይዳ የናኖ ቴክኖሎጂ ዘርፍ መሪ የሥራ ኃላፊ ወንድማገኝ ማሞን (ዶ/ር) በእንግድነት ጋብዘናቸዋል። የምርምር ግኝቶችን ወደ ገበያ በማውጣት የአዳዲስ ቴክኖሎጂ ትግበራዎችን ማረጋገጥ እንዲሁም ከብሪክስ አባላት ጋር ትብብርን መፍጠርን በተመለከተ ከቴክኖሎጂ ኢንኩቤሽን ኮመርሻላይዜሽን መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኡስማን ኡመርን ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2640147_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_f290e9ccbe1360138e98ff665da6eacd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የናኖ ቴክኖሎጂ ትሩፋት፡ ለንጹህ የኃይል ምንጭና ቀጠናዊ ትስስር
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የፀሃይ ብርሃንን ተጠቅም የኃይል ምንጭን ለመፍጠር ናኖ ቴክኖሎጂ ጉልህ አስተዋፅዖ አለው። በተጨማሪም የካርበን ልቀትን ለመቆጣጠር የናኖ ቁሶች ጠቃሚ እንደመሆናቸው በሀገራችን ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በሚደረግ ትብብር በፕሮጀክት ጀረጃ እየተሰራበት ነው '' ሲሉ በባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የናኖ ቴክኖሎጂ ዘርፍ መሪ የሥራ ኃላፊ ወንድማገኝ ማሞ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የነገን ዋስትና ለማረጋገጥ፣ ቀጠናዊ ትብብርና ለማሳደግ የጋራ ችግሮችን ለመቅረፍ ንፁህ ኢነርጂ እና አካባቢያዊ ከተበከለ ነገር ለማንጻት ናኖ ቴክኖሎጂ ስላለው ፋይዳ
የናኖ ቴክኖሎጂ ዘርፍ መሪ የሥራ ኃላፊ ወንድማገኝ ማሞን (ዶ/ር) በእንግድነት ጋብዘናቸዋል። የምርምር ግኝቶችን ወደ ገበያ በማውጣት የአዳዲስ ቴክኖሎጂ ትግበራዎችን ማረጋገጥ እንዲሁም ከብሪክስ አባላት ጋር ትብብርን መፍጠርን በተመለከተ
ከቴክኖሎጂ ኢንኩቤሽን ኮመርሻላይዜሽን መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኡስማን ኡመርን ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox