https://amh.sputniknews.africa
ሀገር በቀል ዕውቀት የአንድ ሀገር ዘላቂ ዕድገት መሠረት ነው - የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ
ሀገር በቀል ዕውቀት የአንድ ሀገር ዘላቂ ዕድገት መሠረት ነው - የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ሀገር በቀል ዕውቀት የአንድ ሀገር ዘላቂ ዕድገት መሠረት ነው - የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ ያሉ ጥንታዊ ዕውቀቶችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ አካትቶ መጠቀም ሀገርን ወደፊት ለማራመድ የላቀ እገዛ እንዳለው ሚርጊሳ ካባ (ፕ/ር)... 23.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-23T19:04+0300
2025-12-23T19:04+0300
2025-12-23T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2639916_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_212e2cd845a726969f81f8165d900e33.jpg
ሀገር በቀል ዕውቀት የአንድ ሀገር ዘላቂ ዕድገት መሠረት ነው - የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ ያሉ ጥንታዊ ዕውቀቶችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ አካትቶ መጠቀም ሀገርን ወደፊት ለማራመድ የላቀ እገዛ እንዳለው ሚርጊሳ ካባ (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ያለንን የሀገር በቀል ዕውቀት በወጉ አልሰነድነውም። ለምሳሌ ለሀገር በቀል የመድኃኒት ሐብቶች ተገቢ ሙያዊ ማስረጃዎችን ከማቅረብ አንጻር በበቂ ሁኔታ አልሠራንም። በሁለም ዘርፎች ያሉ መሰል ሐብቶችን ጥቅም ላይ ማዋል አለብን።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሀገር በቀል ዕውቀት የአንድ ሀገር ዘላቂ ዕድገት መሠረት ነው - የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ሀገር በቀል ዕውቀት የአንድ ሀገር ዘላቂ ዕድገት መሠረት ነው - የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ
2025-12-23T19:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2639916_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_2e5434d9dede161f07af2c01311fce6a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሀገር በቀል ዕውቀት የአንድ ሀገር ዘላቂ ዕድገት መሠረት ነው - የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ
19:04 23.12.2025 (የተሻሻለ: 19:14 23.12.2025) ሀገር በቀል ዕውቀት የአንድ ሀገር ዘላቂ ዕድገት መሠረት ነው - የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ
በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ ያሉ ጥንታዊ ዕውቀቶችን በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ አካትቶ መጠቀም ሀገርን ወደፊት ለማራመድ የላቀ እገዛ እንዳለው ሚርጊሳ ካባ (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ያለንን የሀገር በቀል ዕውቀት በወጉ አልሰነድነውም። ለምሳሌ ለሀገር በቀል የመድኃኒት ሐብቶች ተገቢ ሙያዊ ማስረጃዎችን ከማቅረብ አንጻር በበቂ ሁኔታ አልሠራንም። በሁለም ዘርፎች ያሉ መሰል ሐብቶችን ጥቅም ላይ ማዋል አለብን።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X