https://amh.sputniknews.africa/20251223/2639809.html
በጆሃንስበርግ የተካሄደው የፍልስጤማውያን እስረኞች የድጋፍ ሰልፍ በብሪቲሽ ካውንስል የጥበቃ አባላትና በዲፕሎማሲ ፖሊስ ተበተነ
በጆሃንስበርግ የተካሄደው የፍልስጤማውያን እስረኞች የድጋፍ ሰልፍ በብሪቲሽ ካውንስል የጥበቃ አባላትና በዲፕሎማሲ ፖሊስ ተበተነ
Sputnik አፍሪካ
በጆሃንስበርግ የተካሄደው የፍልስጤማውያን እስረኞች የድጋፍ ሰልፍ በብሪቲሽ ካውንስል የጥበቃ አባላትና በዲፕሎማሲ ፖሊስ ተበተነ ተቃዋሚዎቹ ለኢንግሊዝ መንግሥት አቤቱታቸውን ማድረስ የቻሉ ቢሆንም ቢሮዎች በአሁኑ ወቅት ዝግ በመሆናቸው ከአዲስ ዓመት በኋላ... 23.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-23T18:20+0300
2025-12-23T18:20+0300
2025-12-23T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2639655_0:282:464:543_1920x0_80_0_0_f442e74691fe07514c979c295b1c653e.jpg
በጆሃንስበርግ የተካሄደው የፍልስጤማውያን እስረኞች የድጋፍ ሰልፍ በብሪቲሽ ካውንስል የጥበቃ አባላትና በዲፕሎማሲ ፖሊስ ተበተነ ተቃዋሚዎቹ ለኢንግሊዝ መንግሥት አቤቱታቸውን ማድረስ የቻሉ ቢሆንም ቢሮዎች በአሁኑ ወቅት ዝግ በመሆናቸው ከአዲስ ዓመት በኋላ ሲከፈቱ ብቻ ደብዳቤው እንደሚደርስ የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ከሥፍራው ዘግቧል።ተቃውሞው የተካሄደው በእንግሊዝ እስር ቤት ከ50 ቀናት በላይ የረሃብ አድማ ላይ የሚገኙት ፍልስጤማውያን የፖለቲካ እስረኞች በሰብዓዊ መንገድ እንዲያዙ እና መሠረታዊ መብታቸው እንዲከበር ለመጠየቅ ነው፡፡ የሰልፉ አዘጋጆች የርሃብ አድማ ከሚያደርጉት እስረኞች መካከል የሚሞት ሰው ካለ፤ "የሬሳ ሣጥን ይዘን” ከብሪቲሽ ካውንስል “ደጃፍ ላይ እንወረውራለን" ሲሉ አስጠንቅቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በጆሃንስበርግ የተካሄደው የፍልስጤማውያን እስረኞች የድጋፍ ሰልፍ በብሪቲሽ ካውንስል የጥበቃ አባላትና በዲፕሎማሲ ፖሊስ ተበተነ
Sputnik አፍሪካ
በጆሃንስበርግ የተካሄደው የፍልስጤማውያን እስረኞች የድጋፍ ሰልፍ በብሪቲሽ ካውንስል የጥበቃ አባላትና በዲፕሎማሲ ፖሊስ ተበተነ
2025-12-23T18:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2639655_0:238:464:586_1920x0_80_0_0_c1de8e1553099a0dbabd625f2ae6fed8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በጆሃንስበርግ የተካሄደው የፍልስጤማውያን እስረኞች የድጋፍ ሰልፍ በብሪቲሽ ካውንስል የጥበቃ አባላትና በዲፕሎማሲ ፖሊስ ተበተነ
18:20 23.12.2025 (የተሻሻለ: 18:24 23.12.2025) በጆሃንስበርግ የተካሄደው የፍልስጤማውያን እስረኞች የድጋፍ ሰልፍ በብሪቲሽ ካውንስል የጥበቃ አባላትና በዲፕሎማሲ ፖሊስ ተበተነ
ተቃዋሚዎቹ ለኢንግሊዝ መንግሥት አቤቱታቸውን ማድረስ የቻሉ ቢሆንም ቢሮዎች በአሁኑ ወቅት ዝግ በመሆናቸው ከአዲስ ዓመት በኋላ ሲከፈቱ ብቻ ደብዳቤው እንደሚደርስ የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ከሥፍራው ዘግቧል።
ተቃውሞው የተካሄደው በእንግሊዝ እስር ቤት ከ50 ቀናት በላይ የረሃብ አድማ ላይ የሚገኙት ፍልስጤማውያን የፖለቲካ እስረኞች በሰብዓዊ መንገድ እንዲያዙ እና መሠረታዊ መብታቸው እንዲከበር ለመጠየቅ ነው፡፡
የሰልፉ አዘጋጆች የርሃብ አድማ ከሚያደርጉት እስረኞች መካከል የሚሞት ሰው ካለ፤ "የሬሳ ሣጥን ይዘን” ከብሪቲሽ ካውንስል “ደጃፍ ላይ እንወረውራለን" ሲሉ አስጠንቅቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X