ኢብራሂም ትራኦሬ 'ዓይናችንን ልንከፍት ይገባል' ሲሉ በሳኅል ሀገራት ጥምረት የሀገራት መሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢብራሂም ትራኦሬ 'ዓይናችንን ልንከፍት ይገባል' ሲሉ በሳኅል ሀገራት ጥምረት የሀገራት መሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተናገሩ
ኢብራሂም ትራኦሬ 'ዓይናችንን ልንከፍት ይገባል' ሲሉ በሳኅል ሀገራት ጥምረት የሀገራት መሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.12.2025
ሰብስክራይብ

ኢብራሂም ትራኦሬ 'ዓይናችንን ልንከፍት ይገባል' ሲሉ በሳኅል ሀገራት ጥምረት የሀገራት መሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተናገሩ

"የሳኅል ሀገራት ጥምረት ይለዋጣል። ሁሉም ነገር የግድ ጥሩ ላይሆን ይችላል። ሁሉም ነገር በፈለግነው ፍጥነት ሊሄድ አይችልም። ነገር ግን በስክነት እየገፋን ግባችን ላይ እንደርሳለን" ብለዋል።

ለዚህ ንግግራቸው ጭብጨባ እና የማበረታቻ ጩኸት የደረሳቸው የቡርኪና ፋሶው ፕሬዚዳንት፤ "በሕዝቦች መካከል ጥላቻን ለማነሳሳት" የሚደረጉ ሙከራዎችን አውግዘው፤ ለአንድነት ጥሪ አቅርበዋል።

"ማንኛውም ጥምዘዛ በመካከላችን ክፍተት ሊፈጥር አይችልም። ምንም አይነት ጥምዘዛ ሌሎችን እንድንጠላ ሊያደርገን አይችልም" ሲሉ ካፒቴን ትራኦሬ አስረግጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0