https://amh.sputniknews.africa/20251223/2638559.html
በጆሃንስበርግ ከብሪቲሽ ካውንስል አጥር ውጪ የተሰባሰቡ ሰልፈኞች፤ ብሪታንያ ፍልስጤማውያን የፖለቲካ እስረኞችን ሰብዓዊ በሆነ መንገድ እንድትይዝ ጥሪ አቀረቡ
በጆሃንስበርግ ከብሪቲሽ ካውንስል አጥር ውጪ የተሰባሰቡ ሰልፈኞች፤ ብሪታንያ ፍልስጤማውያን የፖለቲካ እስረኞችን ሰብዓዊ በሆነ መንገድ እንድትይዝ ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
በጆሃንስበርግ ከብሪቲሽ ካውንስል አጥር ውጪ የተሰባሰቡ ሰልፈኞች፤ ብሪታንያ ፍልስጤማውያን የፖለቲካ እስረኞችን ሰብዓዊ በሆነ መንገድ እንድትይዝ ጥሪ አቀረቡ ብሪታንያ ውስጥ በእስር ላይ የሚገኙ የፍልስጤም ደጋፊ የፖለቲካ እስረኞች ከ50 ቀናት በላይ... 23.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-23T18:03+0300
2025-12-23T18:03+0300
2025-12-23T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2638856_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_91cad29d8313a727219d98a9dd4194bb.jpg
በጆሃንስበርግ ከብሪቲሽ ካውንስል አጥር ውጪ የተሰባሰቡ ሰልፈኞች፤ ብሪታንያ ፍልስጤማውያን የፖለቲካ እስረኞችን ሰብዓዊ በሆነ መንገድ እንድትይዝ ጥሪ አቀረቡ ብሪታንያ ውስጥ በእስር ላይ የሚገኙ የፍልስጤም ደጋፊ የፖለቲካ እስረኞች ከ50 ቀናት በላይ የምግብ አለመብላት አድማ ማድረጋቸውን ተከትሎ በርካታ ድርጅቶች ለእስረኞቹ አብሮነታቸውን ለመግለፅ በብሪቲሽ ካውንስል ደጃፍ መገኘታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል።ተቃዋሚዎቹ የብሪታንያ መንግሥት የእስረኞቹን መሠረታዊ መብቶች እና ነፃነት ለማረጋገጥ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስድ ጠይቀዋል። ምሥሎቹ ከፍልስጤም የአብሮነት ኅብረት የተገኙ ናቸው፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2638856_0:0:800:600_1920x0_80_0_0_f99dcbca89473d6ffb22602b5d125d38.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በጆሃንስበርግ ከብሪቲሽ ካውንስል አጥር ውጪ የተሰባሰቡ ሰልፈኞች፤ ብሪታንያ ፍልስጤማውያን የፖለቲካ እስረኞችን ሰብዓዊ በሆነ መንገድ እንድትይዝ ጥሪ አቀረቡ
18:03 23.12.2025 (የተሻሻለ: 18:14 23.12.2025) በጆሃንስበርግ ከብሪቲሽ ካውንስል አጥር ውጪ የተሰባሰቡ ሰልፈኞች፤ ብሪታንያ ፍልስጤማውያን የፖለቲካ እስረኞችን ሰብዓዊ በሆነ መንገድ እንድትይዝ ጥሪ አቀረቡ
ብሪታንያ ውስጥ በእስር ላይ የሚገኙ የፍልስጤም ደጋፊ የፖለቲካ እስረኞች ከ50 ቀናት በላይ የምግብ አለመብላት አድማ ማድረጋቸውን ተከትሎ በርካታ ድርጅቶች ለእስረኞቹ አብሮነታቸውን ለመግለፅ በብሪቲሽ ካውንስል ደጃፍ መገኘታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል።
ተቃዋሚዎቹ የብሪታንያ መንግሥት የእስረኞቹን መሠረታዊ መብቶች እና ነፃነት ለማረጋገጥ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስድ ጠይቀዋል።
ምሥሎቹ ከፍልስጤም የአብሮነት ኅብረት የተገኙ ናቸው፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X