https://amh.sputniknews.africa
ጋና በቶጎ፣ ቤኒን እና ናይጄሪያ በኩል ያለውን የመንገድ ትራፊክ ለመቀነስ የባሕር ትራንስፖርት ትስስር ይፋ አደረገች
ጋና በቶጎ፣ ቤኒን እና ናይጄሪያ በኩል ያለውን የመንገድ ትራፊክ ለመቀነስ የባሕር ትራንስፖርት ትስስር ይፋ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ጋና በቶጎ፣ ቤኒን እና ናይጄሪያ በኩል ያለውን የመንገድ ትራፊክ ለመቀነስ የባሕር ትራንስፖርት ትስስር ይፋ አደረገች ይህ አገልግሎት በንዑስ ቀጣናው የሚደረጉ ረጅም እና አድካሚ የመንገድ ጉዞዎችን የሚተካ አስተማማኝ እና ቀልጣፋ አማራጭ እንደሚሆን... 23.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-23T17:45+0300
2025-12-23T17:45+0300
2025-12-23T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2637678_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d56267302f19f95c279007bb473c505c.jpg
ጋና በቶጎ፣ ቤኒን እና ናይጄሪያ በኩል ያለውን የመንገድ ትራፊክ ለመቀነስ የባሕር ትራንስፖርት ትስስር ይፋ አደረገች ይህ አገልግሎት በንዑስ ቀጣናው የሚደረጉ ረጅም እና አድካሚ የመንገድ ጉዞዎችን የሚተካ አስተማማኝ እና ቀልጣፋ አማራጭ እንደሚሆን የትራንስፖርት ሚኒስትሩ ጆሴፍ ቡካሪ ኒክፔ ገልጸዋል።“ይህ አገልግሎት በቮልታ በኩል ወደ ቤኒን በሚወስደው መንገድ ላይ ያለውን መጨናነቅ ይቀንሳል ብለን እናምናለን። ከአክራ ተነስቶ በሎሜ እና በኮቶኑ በኩል በማለፍ በመጨረሻም በባሕር ሸቀጦችንና ሰዎችን ያጓጉዛል” ብለዋል። አዲሱ አገልግሎት በመጪው የካቲት ወር ሥራ እንደሚጀምር ሚኒስትሩ አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጋና በቶጎ፣ ቤኒን እና ናይጄሪያ በኩል ያለውን የመንገድ ትራፊክ ለመቀነስ የባሕር ትራንስፖርት ትስስር ይፋ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ጋና በቶጎ፣ ቤኒን እና ናይጄሪያ በኩል ያለውን የመንገድ ትራፊክ ለመቀነስ የባሕር ትራንስፖርት ትስስር ይፋ አደረገች
2025-12-23T17:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2637678_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_df62ca8281e93b7c5a6f297bf3ca35d3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጋና በቶጎ፣ ቤኒን እና ናይጄሪያ በኩል ያለውን የመንገድ ትራፊክ ለመቀነስ የባሕር ትራንስፖርት ትስስር ይፋ አደረገች
17:45 23.12.2025 (የተሻሻለ: 17:54 23.12.2025) ጋና በቶጎ፣ ቤኒን እና ናይጄሪያ በኩል ያለውን የመንገድ ትራፊክ ለመቀነስ የባሕር ትራንስፖርት ትስስር ይፋ አደረገች
ይህ አገልግሎት በንዑስ ቀጣናው የሚደረጉ ረጅም እና አድካሚ የመንገድ ጉዞዎችን የሚተካ አስተማማኝ እና ቀልጣፋ አማራጭ እንደሚሆን የትራንስፖርት ሚኒስትሩ ጆሴፍ ቡካሪ ኒክፔ ገልጸዋል።
“ይህ አገልግሎት በቮልታ በኩል ወደ ቤኒን በሚወስደው መንገድ ላይ ያለውን መጨናነቅ ይቀንሳል ብለን እናምናለን። ከአክራ ተነስቶ በሎሜ እና በኮቶኑ በኩል በማለፍ በመጨረሻም በባሕር ሸቀጦችንና ሰዎችን ያጓጉዛል” ብለዋል።
አዲሱ አገልግሎት በመጪው የካቲት ወር ሥራ እንደሚጀምር ሚኒስትሩ አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X