የሀገሪቱን ሥርዓት ትምሕርት ከምዕራባውያን ተጽዕኖ ነፃ ማውጣት ይገባል - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የሀገሪቱን ሥርዓት ትምሕርት ከምዕራባውያን ተጽዕኖ ነፃ ማውጣት ይገባል - ባለሙያ

ሀገር በቀል ዕውቀቶች ለዘላቂ ልማት ያላቸውን አቅም በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአንኮበር የመድኃኒታዊ ዕጽዋት እና ብዝሃ-ሕይወት ማዕከል አስተባባሪ አማረ አያሌው (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የሀገሪቱ የትምሕርት ሥርዓት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በምዕራባውያን ቅኝ ግዛት ሥር ነው። ይህን ሁኔታ ማረም ያለንን ሀገር በቀል ዕውቀቶች ለትምሕርት፣ ለጤና፣ ለግብርና እንዲሁም ለቴክኖሎጂ ፈጠራ ዘርፎች መጠቀም ያስችለናል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0