'ለሁሉም ነገር ምክንያቱ ፑቲን ናቸው' - የአውሮፓን ቤተሰቦች ፈገግ የሚያሰኝ የክሪስማስ ካሮል ቪዲዮ

ሰብስክራይብ

'ለሁሉም ነገር ምክንያቱ ፑቲን ናቸው' - የአውሮፓን ቤተሰቦች ፈገግ የሚያሰኝ የክሪስማስ ካሮል ቪዲዮ

ሩሲያ ቱዴይ የምዕራባውያንን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የሚዳስስ ምጸታዊ የገና ቪዲዮ ሰላምታ ለአውሮፓውያን ለቋል።

ቪዲዮው "ውድ አውሮፓውያን፤ በገና አባት (ሳንታ ክላውስ) ጭፍን እምነት ይኑራችሁ" በሚል ጥሪ ደምድሟል።

የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ሮሲያ ሴጎድኒያ ዋና አዘጋጅ ማርጋሪታ ሲሞንያን፤ ሰዎች ይህን ወቅታዊ ቅኝት እንዲያዳምጡ አሳስበዋል።

“ሁሉንም የአውሮፓ ችግሮች ፑቲን ላይ ለማመካኘት ወቅቱ ደርሷል። ከእኔ ጋር ዘምሩ፤ ስደተኞች በገና ዛፋቹ አጠገብ ሰፍረዋል? በፑቲን ምክንያት ነው! የኤሌክትሪክ ክፍያው ለመክፈል እጅግ ውድ ሆኗል? በፑቲን ምክንያት ነው” ሲሉ በኤክስ ገጻቸው ተሳልቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0