https://amh.sputniknews.africa
ለሀገር በቀል ዕውቀቶች ዋጋ መስጠትን ከሩቅ ምሥራቅ ሀገራት መማር አለብን - ዕውቅ የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያ
ለሀገር በቀል ዕውቀቶች ዋጋ መስጠትን ከሩቅ ምሥራቅ ሀገራት መማር አለብን - ዕውቅ የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ለሀገር በቀል ዕውቀቶች ዋጋ መስጠትን ከሩቅ ምሥራቅ ሀገራት መማር አለብን - ዕውቅ የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ያሉ ጥንታዊ ዕውቀቶችን በአግባቡ አጥንቶ መሰነድ ላይ ሰፊ ክፍተት መኖሩን መንገሻ አድማሱ (ፕ/ር) ለስፑትኒክ... 23.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-23T16:05+0300
2025-12-23T16:05+0300
2025-12-23T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2636295_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_72b93c2a88fa93b751bef49d54cd0428.jpg
ለሀገር በቀል ዕውቀቶች ዋጋ መስጠትን ከሩቅ ምሥራቅ ሀገራት መማር አለብን - ዕውቅ የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ያሉ ጥንታዊ ዕውቀቶችን በአግባቡ አጥንቶ መሰነድ ላይ ሰፊ ክፍተት መኖሩን መንገሻ አድማሱ (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ቅድመ አያቶቻችን የነበራቸውን ጥበብ፣ ልምምድ እና ዕውቀት አልተጠቀምንበትም። ዘመናዊውን እና ሀገር በቀሉን ዕውቀት መሳ ለመሳ የማስሄድ አብነትን እንደ ኮሪያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ጃፓን ካሉ ሀገራት መውሰድ ይገባል" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለሀገር በቀል ዕውቀቶች ዋጋ መስጠትን ከሩቅ ምሥራቅ ሀገራት መማር አለብን - ዕውቅ የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ለሀገር በቀል ዕውቀቶች ዋጋ መስጠትን ከሩቅ ምሥራቅ ሀገራት መማር አለብን - ዕውቅ የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያ
2025-12-23T16:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2636295_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_e0ee4884276704f0a706a76c58925f39.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለሀገር በቀል ዕውቀቶች ዋጋ መስጠትን ከሩቅ ምሥራቅ ሀገራት መማር አለብን - ዕውቅ የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያ
16:05 23.12.2025 (የተሻሻለ: 16:14 23.12.2025) ለሀገር በቀል ዕውቀቶች ዋጋ መስጠትን ከሩቅ ምሥራቅ ሀገራት መማር አለብን - ዕውቅ የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያ
በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ያሉ ጥንታዊ ዕውቀቶችን በአግባቡ አጥንቶ መሰነድ ላይ ሰፊ ክፍተት መኖሩን መንገሻ አድማሱ (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ቅድመ አያቶቻችን የነበራቸውን ጥበብ፣ ልምምድ እና ዕውቀት አልተጠቀምንበትም። ዘመናዊውን እና ሀገር በቀሉን ዕውቀት መሳ ለመሳ የማስሄድ አብነትን እንደ ኮሪያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ጃፓን ካሉ ሀገራት መውሰድ ይገባል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X