https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ሌላ ዙር ምክክር ማድረጓን አረጋገጠች
ሩሲያ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ሌላ ዙር ምክክር ማድረጓን አረጋገጠች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ሌላ ዙር ምክክር ማድረጓን አረጋገጠችየሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ፤ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ባሉ "አስቸጋሪ ጉዳዮች" ዙሪያ ሌላ ዙር ምክክር መካሄዱን ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን... 23.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-23T16:06+0300
2025-12-23T16:06+0300
2025-12-23T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2636070_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_1c07b8568b0ddbefcf476d52d46746ab.jpg
ሩሲያ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ሌላ ዙር ምክክር ማድረጓን አረጋገጠችየሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ፤ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ባሉ "አስቸጋሪ ጉዳዮች" ዙሪያ ሌላ ዙር ምክክር መካሄዱን ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን አረጋግጠዋል።በእነዚህ ምክክሮች ወቅት የተገኘው ውጤት አነስተኛ መሆኑንም ጠቁመዋል።ሩሲያ ከአሜሪካ ወገን ጋር ባላት ግንኙነት ዋና ዋና የሚባሉ "አስቸጋሪ ጉዳዮችን" ለማስወገድ ጥረቷን እንደምትቀጥል ሪያብኮቭ አጽንዖት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/17/2636070_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_fc7992029b552e2cacf0cc0a5203f416.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ሌላ ዙር ምክክር ማድረጓን አረጋገጠች
16:06 23.12.2025 (የተሻሻለ: 16:14 23.12.2025) ሩሲያ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ሌላ ዙር ምክክር ማድረጓን አረጋገጠች
የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ፤ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ባሉ "አስቸጋሪ ጉዳዮች" ዙሪያ ሌላ ዙር ምክክር መካሄዱን ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን አረጋግጠዋል።
በእነዚህ ምክክሮች ወቅት የተገኘው ውጤት አነስተኛ መሆኑንም ጠቁመዋል።
ሩሲያ ከአሜሪካ ወገን ጋር ባላት ግንኙነት ዋና ዋና የሚባሉ "አስቸጋሪ ጉዳዮችን" ለማስወገድ ጥረቷን እንደምትቀጥል ሪያብኮቭ አጽንዖት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X