ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ልማት ለማፋጠን እና የሥራ ዕድል ለመፍጠር በኪንሻሳ ግዙፍ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ልማት ለማፋጠን እና የሥራ ዕድል ለመፍጠር በኪንሻሳ ግዙፍ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ልማት ለማፋጠን እና የሥራ ዕድል ለመፍጠር በኪንሻሳ ግዙፍ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.12.2025
ሰብስክራይብ

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ልማት ለማፋጠን እና የሥራ ዕድል ለመፍጠር በኪንሻሳ ግዙፍ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች

አዲሱ ከተማ "ኪንሻሳ ኪያ ሞና" (የኪንሻሳ ህዳሴ)፤ በኮንጎ ዋና ከተማ ምሥራቃዊ ክፍል በሚገኘው ማሉኩ ኮሙን በ43 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ይገነባል ሲል የኮንጎ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታውቋል።

የከተማ ፕላን እና ቤቶች ሚኒስትሩ አሌክሲስ ጊሳሮ ሙቩንዪ በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ሲናገሩ፤ "ይህ ፕሮጀክት ትልቅ ፖለቲካዊ እርመጃ እና እርግጥ ስትራቴጂካዊ ውሳኔ አሳጣጥን የሚወክል እና ከሁሉም በላይ ካለፈው ያልተደራጀና ውጤት አልባ የሲቪል ከተማ ልማት ጋር የተለየ ነው" ብለዋል።

ስለ ፕሮጀክቱ ተጨማሪ ዝርዝሮች

🟠 አዲሱ የኪንሻሳ ማስፋፊያ የትራፊክ መጨናነቅን እና የቤት እጦትን እንደሚያቃልል የኪንሻሳ አስተዳዳሪ ተናግረዋል።

🟠 12 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የኢንዱስትሪ ዞን ይኖረዋል።

🟠 155 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ሁለገብ የሆስፒታል ሕንጻ በውስጡ ይገነባል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ልማት ለማፋጠን እና የሥራ ዕድል ለመፍጠር በኪንሻሳ ግዙፍ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ልማት ለማፋጠን እና የሥራ ዕድል ለመፍጠር በኪንሻሳ ግዙፍ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0