የአማራ ክልል የደን ሽፋን 18.9 በመቶ መድረሱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ
13:48 23.12.2025 (የተሻሻለ: 13:54 23.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የአማራ ክልል የደን ሽፋን 18.9 በመቶ መድረሱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ
የክልሉ የደን ሽፋን በ2011 ዓ.ም ከነበረበት 14.6 በመቶ በከፍተኛ ደረጃ ሊጨምር የቻለው መንግሥት ለአረንጓዴ አሻራ ልዩ ትኩረት በመሥጠቱ ነው ተብሏል፡፡
በክልሉ በየዓመቱ አካባቢያዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን የዕፅዋት ዝርያዎች እየተተከሉ እንደሆነ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ደረጀ ማንደፍሮ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሀገር በቀል ዕፅዋትን በማልማትና በመጠበቅ ረገድ በአርአያነት ተጠቅሳለች፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X