የጃማይካ ጦር ኃይሎች ከጋና የጦር ኃይሎች ጋር በመሆን በሜሊሳ አውሎ ንፋስ የፈረሡ መሠረተ ልማቶችን ዳግም ለመገንባት ዘመቻ ጀመሩ

ሰብስክራይብ

የጃማይካ ጦር ኃይሎች ከጋና የጦር ኃይሎች ጋር በመሆን በሜሊሳ አውሎ ንፋስ የፈረሡ መሠረተ ልማቶችን ዳግም ለመገንባት ዘመቻ ጀመሩ

ሁለቱ የጦር ኃይሎች የጀመሩትን የጋራ ሥራ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምሥል አጋርተዋል።

የጋና ጦር ኃይሎች ምህንድስና ክፍል ወደ ሴንት ኤልዛቤት ደብር በመሠማራት ከጃማይካ የምህንድስና ክፍለ ጦር ጋር በተጎዱ አካባቢዎች ጣራዎችን እና ሌሎች የተበላሹ መሠረተ ልማቶችን በመጠገን እገዛ ያደርጋሉ ሲል የጃማይካ ጦር አስታውቋል።

ስምሪቱ ፕሬዚዳንት ማሃማ ጋና አውሎ ንፋሱ ያደረሰውን ጉዳት ተከትሎ ጃማይካን ለመርዳት ባለሙያዎችን እንደምትልክ ካስታወቁ በኋላ የመጣ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0