የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ኢትዮጵያ ገቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ኢትዮጵያ ገቡ
የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ኢትዮጵያ ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.12.2025
ሰብስክራይብ

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ኢትዮጵያ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶን ዛሬ ተቀብለዋል።

"ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጥልቅ፣ ታሪካዊ እና ወንድማዊ ግንኙነት የሚያንፀባርቅ ነው። በውይይታችን የሁለትዮሽ ግንኚኙነታችንን በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ የተለዋወጥን ሲሆን ይኽም በሰላም እና መረጋጋት፣ ንግግር ብሎም በአፍሪካ መር መፍትሔዎች ላይ ያለንን የወል ጽኑ አቋም የሚያሳይ ነበር" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ገፃቸው ላይ አሥፍረዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0