#viral| ጉዲፈቻዋን ለማሰናከል ተቃርባ የነበረችው የጃፓኗ ድመት

ሰብስክራይብ

#viral| ጉዲፈቻዋን ለማሰናከል ተቃርባ የነበረችው የጃፓኗ ድመት

ግትሯ ሙጭሊት ሰነዶቹን "ለመፈረም" አሻፈረኝ በማለቷ የጉዲፈቻ ሂደቱን ልታበላሽ ተቀርባ ነበር።

በጎ ፈቃደኛ ሠራተኛው የድመቷን መዳፍ በቀለም ፓድ ውስጥ ነክሮ ምልክቷን እንድታስቀምጥ ቢሞክርም ድመቷ የጀብዱ ትግል አድርጋለች።

ድመቷ ከብዙ ማባበል እና ማሳመን በኋላ በስተመጨረሻም እጇን በመስጠት ፊርማዋን አኑራ በይፋ አዲስ ቤት አግኝታለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0